«ላታጸድቁ አትትከሉኝ!»

ሁልጊዜም ዓይኔን በገለጥኩና እግሮቼን ባንቀሳቀስኩ ቁጥር የሚያስገርሙኝ ገጠመኞች ይበረክታሉ። ዓይነቱና ብዛቱ እንደአዋዋሌ እንደሚወሰን ልብ በሉልኝ። ምክንያቱም እኔ ማለት የአዋዋሌ ነጸብራቅ ነኝና። እንደአዋዋሌ ነው የማስበው፣ እንዳዋዋሌም ነው የምረዳው፤ የምተነፍሰውም እንደአዋዋሌ ነው። አንዳንድ ጊዜ... Read more »

‹‹ተግባርና ስም ለየቅል››

 አንዳንድ ሰዎች ስም ማውጣት ያውቁበታል። ለአንዱ ልጃቸው የአያቱን ወይ የቅድመ አያቱን ስም ማስታወሻ ብለው ይሰጡታል። ለአንዳንዱ ደግሞ ከሚመኙት ተነስተው ስም ያወጡለታል። ሀብትን የናፈቁ በልጃችን እንኳ ያሉ በድህነት የሚኖሩ ቤተሰቦች ልጃቸውን ‹‹ሀብታሙ›› ብለው... Read more »