
አዲስ አበባ፡- የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ለምግብነት የሚያገለግሉ ችግኞችን እንደሚተክል እና የተተከሉትን ችግኞች ለተከታታይ አምስት ዓመታት በቂ ክትትልና ቁጥጥር እንደሚያደርግ የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ። በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ምክትል ፕሬዚዳንት አለማየሁ ደበበ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ990ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ሕገወጥና አገልግሎት ያለፈባቸው መድኃኒቶች ምግብና ጤና ነክ ምርቶች መወገዳቸውን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ። በባለሥልጣኑ የአገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ፣ ክትትልና ምዘና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባው አንድ ሀገራዊ ፓርቲ ሆኖ ለመንቀሳቀስ ቢያንስ ከስድስት ክልሎች የአባላት ተሳትፎ ሊኖረው እንደሚገባ የሚደነግገውን አዋጅ አጽድቋል። የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር... Read more »

አዲስ አበባ፡- አዲሱ የልማት ባንክ በነባርና ትላልቅ ዓለም አቀፍ አበዳሪ የፋይናንስ ተቋማት የሚፈጠሩትን ማነቆዎች በመፍታት በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች አማራጭ የፋይናንስ ተቋማት ሆኖ ብቅ ማለቱን በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ገለጹ። አምባሳደር ጃምዲር ፌሬራ... Read more »

-ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ጂማ:- ዕዙ በየትኛውም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ግዳጅን የመፈጸም አስተማማኝ ቁመና ገንብቷል ሲሉ የዳሎል ማእከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ አስታወቁ።... Read more »

ዜና ሀተታ ሥራን ለመፍጠር ሃሳብን ማፍለቅና አካባቢን ማማተር የመጀመሪያው ተግባር ነው። ሰዎች በየአካባቢያቸው የሚገኙ ጸጋዎችን ተጠቅመው የሥራ እድሎችን እንዲፈጥሩ የሚያስችሉ አሠራሮች መበረታታት ከጀመሩ ወዲህ በርካቶች ውጥኖቻቸውን ወደ ተጨባጭ ውጤት በመቀየር ተጠቃሚ እየሆኑ... Read more »

-ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ፡– አዲሱ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅ ሙሉ በሙሉ ፕላስቲክን መጠቀም የሚከለክል አይደለም ሲሉ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ ገለጹ፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ዘርፉ የሰጠው ትኩረት የተማሪዎችን ውጤታማነትና ሥነምግባር እንዲሻሻል ማድረጉን የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት አመራሮች የ2017 ዓ.ም... Read more »

አዲስ አበባ፦ ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ በተለያዩ ሀገራት... Read more »

-የመጅሊስ ምርጫ ከነሐሴ 9 ቀን ጀምሮ ይከናወናል አዲስ አበባ፦ ለሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ ሐምሌ 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ... Read more »