‹‹የኢትዮጵያ ህዝብ ስጋት ሳይሆን ሥጋ ሆኖ ኢሬቻን አክብሯል›› – አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት

– ምክትል ከንቲባው የከተማውን ነዋሪዎች አመሰገኑ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝብ አንዱ ለሌላው ስጋት ሳይሆን ሥጋ ሆኖ የአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረገው አስተዋጽኦ ሊመሰገን ይገባዋል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ... Read more »

ብሄር ብሄረሰቦችን አቃፊው ሆራ ፊንፊኔ

አዲስ አበባ ስድስቱን ዋና ዋና በሮቿን ከፍታ እንግዶቿን ስትቀበል ሰንብታለች። መስከረም 24 ቀን 2012 ዓ.ም መስቀል አደባባይ የባህል ልብስ ለብሰው ጣዕመ ዜማ እያሰሙ በሚተሙ ህዝቦች ተሞልታ ጠጠር መጣያ ጠፍቷታል። የሸዋ ፣የባሌ፣ የአርሲ፣... Read more »

መፍትሔ ያልተገኘለት “እንሰት አጠውልግ“

እንሰት በሀገራችን በስፋት ለምግብነት የሚውል ተክል ነው። ለብዙዎች የኢኮኖሚ ዋልታ ነው። በተለይ በደቡብ ክልል ሕይወት ነው ።የእንሰት ተዋፅኦ የሌለበት ምግብ አይታሰብም። የእንሰት ተክል የሌለበት ቤትም አይገኝም። የቤት መገልገያ ቁሶች ሳይቀሩ የሚሰሩት ከእንሰት... Read more »

ኢሬቻ የተፈጥሮ ሀብቶች በዘላቂነት እንዲጠበቁ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል

አዲስ አበባ፡- በኢሬቻ ህግ መሠረት ዛፎችን መንከባከብ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው በመሆኑ የደን ሃብት እንዲጠበቅና ተፈጥሮ ፀጋዋን ጠብቃ እንድትቀጥል ትልቅ ሚና እንዳለው የቀድሞ አባገዳ ሰንበቶ በየነ ተናገሩ። ላለፉት 16 ዓመታት ቀድሞ በአባገዳነትና ሌሎች... Read more »

ዩኒቨርሲቲው በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የልህቀት ማዕከል ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፡- የከተሞች ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥናት በማከናወን መፍትሄዎችን ለመጠቆም እንዲረዳ የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የልህቀት ማዕከል ሆኖ እንዲሰራ መመረጡን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር እና የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን... Read more »

ባንኩ ለዳያስፖራዎች ልዩ ቅርንጫፍ ከፈተ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአገራቸው ልማት ውስጥ ለመሳተፍ እንዲያመቻቸው ለዳያስፖራዎች ልዩ ቅርንጫፍ ከፈተ። ልዩ ቅርንጫፉ ለገሃር የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሕንጻ ላይ የሚገኝ ሲሆን ትናንት ተመርቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና ሥራ አስፈፃሚ... Read more »

ኢሬቻ የአንድነት፣ የፍቅርና የምስጋና ቀን

ዘንድሮ 72ኛው የኦሮሞ አባገዳ ስልጣናቸው ላይ ናቸው። ከጨ ለማው የክረምት ወቅት እና ከጎርፍ በሰላም አሳልፈክ ለጸሐዩ እና ለመገናኘቱ ያበቃኸን አምላክ ተመስገን እያሉ ሰዎች ወደ ውሃ አካላት በመሄድ ኢሬቻን ያከብሩታል። የታሪክ አዋቂዎች እንደሚናገሩት... Read more »

ኢሬቻ ከ3.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢኮኖሚ የመፍጠር አቅም አለው ተባለ

የኢሬቻ በዓል ከ3.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የመፍጠር አቅም እንዳለው የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ። የኢኮኖሚ ባለሙያው ዶክተር ጉቱ ቴሶ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ ከ150 ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ በሚከበረው ኢሬቻ በዓል... Read more »

ኢሬቻ ራሱን ችሎ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ህዝብ ለፈጣሪው ምስጋና የሚቀርብበት የኢሬቻ በዓል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሳይንስ፣ ባህል ትምህርትና ጥናት ኮሚሽን (ዩኒስኮ) ራሱን ችሎ ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኦሮምያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የኦሮምያ ባህልና ቱሪዝም... Read more »

በወላይታ ዞን የቱሪስት ፍሰቱ ዕድገት እያሳየ ነው

ወላይታ፡- በወላይታ ዞን ያለው የቱሪስት ፍሰት የሆቴል ኢንዱስትሪውን በማስፋት ረገድ የላቀ ድርሻ ማበርከቱ ተገለጸ። በወላይታ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ልማትና ብቃት ማረጋገጥ ዋና የሥራ ሂደት ቡድን መሪ... Read more »