የሀገሪቱ አበይት ጉዳዮች መስተናገጃ፤ የመዲናይቱ ሁነቶች ማሳለጫ የሆነው መስቀል አደባባይ፤ ማለዳ ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጓዦችን ጭነው ለማድረስ የተዘጋጁ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች ይሰባሰቡበታል። ሆዳቸው በሰው እስኪሞላ በራቸውን ክፍት አድርገው፤ የደንበኞቻቸውን ጓዝ ሸክፈው ፀሀይ... Read more »
የአምቦ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ባለፈው እሁድ በአምቦ ከተማ ለውጡንና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን አመራር የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ በዕለቱ በድጋፍ ሰልፍ አድራጊ ፈረሰኞች ላይ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ቢያሳዝናቸውም፣ የድጋፍ ሰልፉን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መካከል ከሁለት መቶ ሺ በላይ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን የሚያግዝ የሦስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና በተባበሩት አረብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በውጭ እና በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ዘመናዊ መንደሮች ግንባታ መካሄድ ከተማዋን ወደ ተቀናጀ የከተማ ልማት የሚያሸጋግርና ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱም የላቀ መሆኑን የከተማ ፕላን ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ... Read more »
ዶክተር ታደሰ ተፈሪ «ከኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ 25 በሚሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች በተደጋጋሚ ተመላልሰዋል። በእነዚህ ሀገሮች ከተመለከቷቸው የኢንቨስትመንት ከባቢዎች አንፃር ሲታይ የኢትዮጵያው የሚያስቀና ነው›› ሲሉ ይገልጻሉ። ባለሀብቱ በኢትዮጵያ የመድኃኒት ፋብሪካ ለመገንባት በቅርቡ በቂሊንጦ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን የለውጥ አመራር በመደገፍ በተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ የበቆጂና አካባቢዋ ሕዝብ ትናንት ለለውጡ አመራርና ለብልፅግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ... Read more »
አዳማ፡ – የእምቦጭ አረምን ለከሰልነት በማዋል በጣና ሀይቅና በሀይቁ ላይ ኑሯቸው የተመሰረተ የህብረተሰብ ክፍሎችን መታደግ እንደሚቻል አንድ ጥናት አመለከተ። የኢትዮጵያ የአካባቢ የደን ምርምር ኢንስቲትዩት ሰሞኑን ባካሄደው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ላይ የቀረበ አንድ... Read more »
. በሩብ ዓመቱ የትራፊክ አደጋን 7 ነጥብ 8 በመቶ ለመቀነስ ተችሏል አዲስ አበባ፡- የመንገድ ላይ ትራፊክ አደጋን ለመግታት እና በተለይም በሕይወትና በምጣኔ ሀብት ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመከላከል የተጀመሩት የትራፊክ ንቅናቄ ሥራዎች... Read more »
በህብረትና በበጎ ፈቃደኝነት ነገን የተሻለ የማድረግ አላማን የሰነቁ በውሃ ሰማያዊ ቲሸርት ያሸበረቁ ወጣቶች ከማለዳው አንድ ሰዓት ጀምረው የአፍሪካን ህብረት መውጫና መግቢያ መንገድ አጨናንቀውታል። ‹‹በጎነት ለአብሮነት›› የሚል ጥቅስ የተፃፈበትን ቲሸርት የለበሱት እነኚሁ ወጣቶች፤... Read more »
አምቦ፤ በአምቦ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ለለውጥ አመራሩ የድጋፍ ሰልፍ ሲካሄድ የቦምብ ጥቃት ያደረሱ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የአምቦ ከተማ ከንቲባ አቶ ሃይሉ ዲሪሳ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤የቦምብ ጥቃቱ የተፈጸመው... Read more »