
ሩሲያ ወደ ውጭ አገራት ለምትልካቸው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ምርቶች ክፍያዎችን በቢትኮይን ለመቀበል እያሰበች መሆኑን አንድ የአገሪቱ ከፍተኛ የሕግ አውጪ ምክር ቤት አባል ገለጹ። ፓቬል ዛቫልኒይ እንዳሉት የሩሲያን የኃይል ምርቶች የሚገዙ “ወዳጅ” አገራት... Read more »

ከቀናት በፊት ወደ ደቡብ አፍሪካ በጆሃንስበርግ ላቀና ፖሊሶችን በየቦታው በተጠንቀቅ ሲንቀሳቀሱ ይመለከታል። የአሌክሳንድራ ደግሞ የተለየ ነው። ምነው ካሉ የአካባቢው ነዋሪዎች እና በንግድ በተሰማሩ የውጭ አገር ዜጎች መካከል ጠብ ይቀሰቀሳል በሚል ስጋት የሚል... Read more »

ናይጄሪያ በ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ያስገነባችውን በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመረች። የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ በመክ ፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው የዋጋ ንረት... Read more »

አዲስ አበባ፤ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በተለያዩ እርከኖች እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በቴሌግራም ገጻቸው በለቀቁት ቪዲዮ በሁለቱ አገራት እየተካሄደ... Read more »

አዲስ አበባ፣ ቻይና ሎንግ ማርች 5 ለተባለው ሮኬት የተነደፈውን የሮኬት ሞተር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገልፃለች፡፡ የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው በትናንትናው እለት የተደረገው የሮኬት ሞተር ሙከራ ተጠናቆ አሁን ላይ ወደ... Read more »

በቻይና 132 ሰዎችን አሳፍሮ ከተከሰከሰው አውሮፕላን በህይወት የተረፉ ሰዎች ምልክት አለመገኘቱ ተገለጸ፡፡ አውሮፕላኑ ከ31 ሺህ ጫማ ተምዘግዝጎ እንዲከሰከስ ያደረገው ምክንያት ለማወቅ ምርመራ እየተደረገ ነው 132 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የቻይና ኢስተርን አየር... Read more »

ተጠባባቂ ኃይሎቹ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል ተብሏል፡፡ አሜሪካ የሱዳን ተጠባባቂ ኃይል ተብሎ በሚጠራው የፖሊስ ኃይል ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች። የአሜሪካ ግምጃ ቤት፤ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ዋቢ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በዩክሬን እየተካሄደ ያለው የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሉዚን ስታዲየም ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሩሲያ ያካሄደችው ወታደራዊ... Read more »

ቱርክ ከሩሲያም ከዩክሬንም ወገን ሳትሆን ከአስታራቂዎቹ ወገን ራሷን በመመደብ ሁለቱን አገራት ለማግባባት ደፋ ቀና እያለች ነው። ሐሙስ ከሰዓት የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ለቱርኩ ፕሬዝደንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ስልክ መተዋል። ፑቲን ከኤርዶዋን ጋር... Read more »

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን «የጦር ወንጀለኛ ነው» በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ተናግረዋል። ይህ የፕሬዚዳንቱ ንግግር በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ሊያሻክረው እንደሚችል ታምኗል። ፕሬዚዳንት ባይደን ይህንን ቃል... Read more »