– የኮሪዶር ልማቱ ከተማዋን ተጨማሪ ውበት እያጎናጸፋት መሆኑም ተገልጿል ጎንደር፦ የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት እየተሠራ ነው ሲል የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በከተማዋ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ለከተማው ተጨማሪ ውበት ከመስጠት ባለፈ፤... Read more »

ባሕር ዳር:- በሀገሪቱ ለፍትሕ አገልግሎት ጥያቄ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የዳኝነት ተቋማትን የማዘመን ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምሕረት ገለጹ። በግልጽ ችሎት የመዳኘት፣ ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ ወጥነት እና... Read more »

-ፎረሙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎችን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ የሚያሳድግ ነው ጎንደር፦ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መቋቋም በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተቋማቱን ዓለም አቀፍ ተፅፅኖ እንደሚያሳድግ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ፎረሙ የምርምር ጉባኤዎች፣ የልምድ ልውውጦች፣ የድኅረ ምረቃ ሥልጠናዎችን... Read more »

ጎሴሳለን ቀበሌ፡- በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 25 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ። የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ የፅድቀት መጠናቸው ከፍ እንዲል የአካባቢው ነዋሪ ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበትም አሳስበዋል። የጉራጌ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ማኅበረሰቡ የሴቶችን ጥቃት የመቃወም ግንዛቤው እየጨመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ሴቶች እና ሕፃናት ቢሮ ገለፀ፡፡ በ2017 ዓ.ም 61 የጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶች ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ጋር በመሆን የሕግ ድጋፍ በመስጠት መጠለያ... Read more »

አዲስ አበባ፦ የኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከሰላም ጋር የተያያዘ ሰፊ እና ተጨባጭ ውጤት ያስገኙ ሥራዎችን መሥራቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳዳር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። በግብርናው ዘርፍ ትላልቅ ስኬቶች እየተገኙ መሆኑንም አመለከቱ።... Read more »

አዲስ አበባ፦ እንደሀገር 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚባል የተፈናቃይ ቁጥር እንደሌለ በአደጋ ስጋት ኮሚሽን የቅድመ ማስጠንቀቅ መረጃ እና ኦፕሬሽን ማስተባበሪያ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፍራኦል በቀለ (ዶ/ር) አስታወቁ። ሀገሪቱ ችግር ውስጥ ነች በማለት... Read more »

ዜና ሐተታ ወጣት ኢየሩሳሌም ይመር ትባላለች፤ ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት መሆኗ አሁናዊ ችግሮችን በመለየት መፍትሔ ለማፈላለግ መንገድ ይከፍታል፤ ከዓለም ሀገራት ጋር እኩል ተወዳዳሪ እንድትሆን የሚያስችላትን የተሻለ ዕድል ይፈጥርላታል የሚል እምነት አላት፡፡ ከዚህ... Read more »

ባሕር ዳር:- የገበሬውን ከብት የሚነዳ፣ እህሉን የሚጭን፣ ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የሚዘርፍ ጉድ ከየት መጣብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጠየቁ። በክልሉ ለዳኝነት እና ለፍትሕ ሥርዓቱ መቃናት የሚያግዙ ሥራዎች እየተሠሩ... Read more »

ሰሜን ኮሪያ ከሁለት ሳምንት በፊት በይፋ ያስመረቀችው ግዙፉ ዘመናዊ የባሕር ዳርቻ የመዝናኛ ስፍራ ለውጭ ዜጎች እንደማይፈቀድ አስታወቀች። የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ቱሪስቶችን ለመሳብ አላቸው በተባለው ፍላጎት መሠረት የተገነባው ዎንሳን ካልማ የተባለው... Read more »