‹‹ጠንካሮቹ ለኢትዮጵያ አንድነት እየተዋደቁ፤ ደካሞቹ ደግሞ ኢትዮጵያን እየወጉ ነው›› የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር፣ በጠላት ወረራ ዘመን የተመሠረተ ድርጅት ነው። እስከ አሁን ድረስ ያሉት የማኅበሩ አባላት አዛውንት በዚያ የአምሥት ዓመት የትግል ዘመናት፤ እንደመኳንንቱ፣ የጦር መሪዎችና ንጉሠ ነገሥቱ ሁሉ በወጣትነት ጊዜያቸው አንጀታቸውን... Read more »

 ”ለሸፈተ ሽፍታ፣ ህግ አላከብርም ለሚል ቡድን መንግስት ህግ የማስከበር ኃላፊነት አለበት‘አቶ ኪዳነማርያም ጸጋዬ

ውልደታቸውና እድገታቸው በአክሱም ከተማ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአክሱም ሁለተኛ ደረጃ በመቐለ ከተማ ፀሀይ ዮሃንስ ትምህርት ቤቶች ተምረዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። አሁን የሚኖሩት በአሜሪካ ሀገር ነው። የዛሬው እንግዳችን አቶ... Read more »

«ሰላም ማለት ግጭትን ማስወገድ ብቻ አይደለም፤ ከእያንዳንዱ ዜጋ የአስተሳሰብና የባህሪ ለውጥ የሚጀምር ነው» አቶ ብናልፍ አንዷለምየሰላም ሚኒስትር

በአገራችን የለውጥ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ የሰላም መደፍረስ በየአቅጣጫው ታይቷል። በተለይ ሕወሓት በህዝቦች ያልተቋረጠ ተቃውሞ ከስልጣኑ ተገፍትሮ ወደ መቀሌ ከመሸገ ጀምሮ ዳግም የስልጣን ጥሙን በኃይል ለማስመለስ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። ከአገር... Read more »

‹‹ልዩነቶች ወደ ግጭት መወሰድ የለባቸውም፤ ግጭት ከፍተኛ ኪሳራ እንደሚኖረው አይተናል››አቶ ሔኖክ መለስ የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር

 በአገር ውስጥ እየተፈጠረ ያለው ቀውስ እንዳይባባስ ያለፈውን ትርክት ለታሪክ ተትቶ በቀጣይ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ብሔራዊ ምክክር በጉጉት እየተጠበቀ ነው። ኢትዮጵያውያን ተመካክረውና ተወያይተው በመሠረታዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ በመድረስ የትውልዱን አገር... Read more »

‹‹የአባይን ግድብ መገደባችን ፤ ካለፈው ስልጣኔያችን ጋር ስናስተያየው ለኢትዮጵያውያን ያን ያህል አያስደንቅም›› ፕሮፌስር ፍቅሬ ቶሎሳ ገጣሚና ጸሐፊ ተውኔት

ገጣሚና ጸሐፊ ተውኔት ናቸው። በተለይ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ያጠናሉ፤ ይመራመራሉ። በአማራኛ፣ በእንግሊዝኛና በጀርመንኛ ከ60 በላይ የሚሆኑ መጻሕፍትና መጣጥፍ የጻፉ ሲሆን፣ ገና ያልታተሙም በእጃቸው ላይ እንደሚገኝ ይናገራሉ። በቅርቡ ደግሞ ‹‹ኢትዮጵያ... Read more »

‹‹የመውጫ ፈተናው ለወደፊት በገበያው የትኞቹ የትምህርት ክፍሎች እንደሚዘልቁ ይነግረናል›› ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

በ2015 ዓ.ም ይተገበራል ተብሎ የሚጠበቀው የዩኒቨርስቲዎች የመውጫ ፈተና በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። የትምህርት ጥራትን መግቢያ ላይ እንጂ በመውጫ በሚሰጥ ፈተና ማረጋገጥ አይቻልም ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ለመስጠት የሚያስችል የሕግ መሰረት የለውም... Read more »

‹‹ የህዳሴ ግድቡ ገሃድ እየሆነ በመጣበት በዚህ ጊዜ ራሱ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች መሆን ይጀምራል›› አቶ ክፍለዮሐንስ ጠመረ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያና የውሃ ተመራማሪ

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያውያን አይኖች በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ ካለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግድብ ግንባታ ሥራ ወደ 83 ነጥብ 3 በመቶ መድረስ የቻለ ሲሆን፣ ሶስተኛው ዙር... Read more »

‹‹የትልልቅ ህንፃዎች መሰራት ከከተማ ውበት ባሻገር እድገት እንዲመጣ አስተዋፅኦ አበርክቷል›› ሻለቃ ኢንጂነር ወ/ሚካኤል ዋተሮ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን በፖሊስ ተቋም ውስጥ በርካታ ስትራቴጂክ ዲዛይን በመስራትና በመቆጣጠር ከፌደራል እስከ ክልሎች ድረስ ስራዎች ያበረከቱ የምህንድስና ባለሙያ ናቸው:: በቀድሞ አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር ደቡብ ሸዋ ከምባታ አውራጃ አንጋጫ ወረዳ ዋሰራ... Read more »

‹‹በሕዝቡ ውስጥ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር ለሰላም ያለውን ጥማት ነው›› -ዶክተር ዮናስ አዳዬ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፖለቲካ ወገንተኝነት፣ ከማንኛውም የመንግስት ወይም ሌላ አካል ተጽዕኖ ነጻ የሆነና ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው አካል ነው። ዋና ዓላማውም መሰረታዊ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያሉ ልዩነቶችን በማጥበብ በተቻለ... Read more »

‹‹በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ዲፕሎማሲ አንገብጋቢ አጀንዳ ሆኗል››- አቶ ሰለሞን ሶካ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር

በዛሬው ዕትማችን የወቅታዊ አምድ ዋነኛ ማጠንጠኛ የሳይበር ደህንነት እና የሳይበር ጥቃቶችን ማዕከል ያደረገ ነው። በዚህም ከአገር እስከ ዓለም ሁኔታዎችን ለመዳሰስ ሙከራ አድርገናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት... Read more »