የአርሶ አደሩ ምርታማነትና መንግሥታት

በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ምልክቶች አንዱ ችጋር ነው፡፡ የአየር ንብረት ሲዛባ፤ መሬት ጦም ሲያድር፤ ገበሬው በፖሊቲካ መሪዎች ሲወጠር ወይም መሬቱ ሲሸነሽንበት፤ የእርሻ ወቅት ሲያልፍበትና፤ በምርጥ ዘርና ማዳበሪያ አለመኖር፤ በግብርና ባለሙያዎች አለመታገዝና በሌላም... Read more »

በመጥፋት አፋፍ ላይ ያሉት የጫካ ቡና ዝርያዎች

ቢቢሲና ዘጋርድያን ሰሞኑን ይዘው የወጡት ዘገባ እንዳመለከተው ፤ በዓለም የቡና ዝርያዎች ላይ የተካሄደው የመጀመሪያው ሰፊ ጥናት በእንግሊዙ የሮያል ቦታኒክ ጋርደን ሳይንቲስቶች ለህትመት በቅቷል፡፡ ጥናቱ ከ124 የቡና ዝርያዎች 60 በመቶው በመጥፋት አፋፍ ላይ... Read more »

በአገራዊ እድገት የተቃኘው የኅብረት ሥራ ማህበራት ጉዞ

የሕብረት ሥራ ማህበራት በተለያዩ አገራት እንደየአገራቱ ተጨባጭ ሁኔታ በተለያየ መልኩ ተደራ ጅተው የህብረተሰብን ችግር ለማቃለል፤ የአገር ኢኮኖሚንም በመደገፍ ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ በኃይለሥላሴ ዘመን መሰረቱን እንደጣለ የሚነገርለት የኅብረት ስራ እንቅስቃሴ ከጊዜ... Read more »

«መደመር ለከተሞች ብልጽግና»

የከተሞች ፎረሙ ከተሞች ስኬቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት፣ ተሞክሮአቸውን የሚለዋወ ጡበት፣ የምርምር ግኝቶች የሚቀርቡበት፣ የፖሊሲ ውይይት የሚካሄድበት እና በልማት ዙሪያ ህዝባዊ ንቅናቄ የሚፈጠርበት መድረክ ነው፡፡ በፌደራልም ሆነ በክልል ደረጃ በከተማ ልማትና እድገት ላይ የሚሰሩ አካላትን... Read more »

የአንድነቱ መንገድ በዕድገት ጎዳና

ስምሪቱ ባለፈው ወር አጋማሽ ወደ ተባበሩት መግሥታት ስብሰባ ማዕከል የተላክሁበት ጉዳይ ለእኔ ለየት ያለ ነበር። በተለምዶ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽንን (ኢ.ሲ.ኤ.) በውስጡ በመያዙ በዚሁ ተቋም ወደሚጠራው አዳራሽ ማለት ነው።ሥፍራውን በተደጋጋሚ ለሥራ ሄጄበት ሙያዊ... Read more »

በአንድ ሁነት ሁለት ስኬት

በከተራ ዕለት ከአራት ሰዓት ጀምሮ ከተለያዩ ደብሮች ታቦታት ይወጣሉ፡፡ ታቦታቱ ደማቅ በሆነ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትዕይንት ታጅበው አዘዞ ፣ ባህታ እና አጼ ፋሲለ ደስ መዋኛ ገንዳ ወደሚገኙት ሦስት ጥምቀተ ባህሮች ያመራሉ፡፡ የፋሲለ ደስ... Read more »

በደመነፍስ የተቆመረባቸው የአገር ፕሮጀክቶች

መንግሥት ትልቅ ራዕይ ታየው፡፡ በኢትዮጵያ ሚሊኒየም ማግስትም ራዕዩን ዕውን ለማድረግ የመጀመሪያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን እቅድ ተግባራዊ አደረገ፡፡ በትራንስፎሜሽን ዕቅዱ አገር ሰከረ፡፡ ህዝብና መንግሥት በጊዜ የለንም መንፈስ እጅና ጓንት ሆነው ወደሥራ ገቡ፡፡ አገሪቱ በደመነፍስ... Read more »

የወጪ ንግዱ ከውድቀት አዙሪት እንዴት ይላቀቅ ?

ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች የምታገኘው ገቢ እያሽቆለቆለ መጥቷል፡፡ያለፉት ሁለት ዓመታት የወጪ ምርት እቅድ እና ገቢ ከፍተኛ ልዩነትም ይህንኑ ያመለክታል፡፡ በ2009 በጀት ዓመት ወደ ውጭ አገር... Read more »

የንግድ ቤቶች ዋጋ ማስተካከያ እና የአዲስ ፋና ጥምር ጥያቄ

በቅርቡ በተደረገ የንግድ ቤቶች የዋጋ ተመን ማሻሻያን ተከትሎ በርካታ ቅሬታዎች ሲደመጡ፤ ዝግጅት ክፍላችንም ጉዳዩን እየተከታተለ ለአንባብያን ሲያደርስ ቆይቷል፡፡ ዛሬም ከዚሁ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዋጋ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ «ጭማሬው ለከፋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር... Read more »

በጨለማ መሀል ብርሃን

ዓላማን ውጤታማ ማድረግ የስኬት ቁልፍ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው መዝገበ ቃላት ስኬት የሚለውን ቃል፣ የአላማ ወይም የድርጊት ክንዋኔን በጥሩ ሁኔታ እንደታቀደው መፈጸም በሚል ተርጉሞታል፡፡ ይህንን እሳቤ ይዤ... Read more »