
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም ከ746 ሚሊዮን 733ሺህ ብር በላይ ገቢ መገኘቱን አዲስ አበባ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የመልሶ መጠቀምና ኡደት ማዕከላት አስተዳደር ዳይሬክተር... Read more »

አዲስ አበባ፡- የባህል ፌስቲቫሉ የገበያ ትስስር ለመፍጠርና ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለቀጣዩ ትውልድ ለማሸጋገር እንደሚረዳ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። 15ኛው የከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል «ባህሎቻችንን ማወቅ፤ ስብራቶቻችንን መጠገን» በሚል መሪ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መገናኛ ብዙኃን የሀገራዊ ምክክር ጽንሰ-ሃሳብን ከማስረጽ ጀምሮ ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችን ለሕዝቡ ተደራሽ ለማድረግ የሚሠሩትንሥራ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ። አቶ ከበደ ዴሲሳ... Read more »

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ካለበት ደረጃ በመቀየር ሊያስፈነጥሩ እንደሚችሉ ተስፋ የተጣለባቸው እና የጨዋታውን ሕግ የሚቀይሩ 22 የመፍትሔ ርምጃዎች ተለይተው ወደ ትግበራ መገባቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። ትኩረቱን በሥርዓተ ምግብ ላይ ባደረገውና ትናንት በተካሄደው... Read more »

አዲስ አበባ፡- ቀይ ባሕርና የኤደን ባሕረሰላጤ ደህንነት የበለጠ የሚጠበቀው ኢትዮጵያ የባሕር በር አግኝታ ተሳትፎ ማድረግ ስትችል እንደሆነ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ገለጹ። የቀድሞ ዲፕሎማትና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ኢትዮጵያ የባሕር... Read more »

በጀርመናዊው ኢንጅነር ሄር ሉድዊግ ዌበር እና የኢትዮጵያ ባለሞያዎች ትብብር የተሠራችው የመጀመሪያዋ «ፀሐይ» አውሮፕላን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲፕሎማሲ ጥረት ከ88 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ልትመለስ ነው። ማክሰኞ ጥር 21 ቀን 2016... Read more »