ምክንያታዊ አስተሳሰብና የኢትዮጵያ ፍልስፍና

ምክንያታዊ ማኅበረሰብ ሲባል በአስተሳሰብ ልኅቀት የጠነከረና በስሜት የማይረዳ ማኅበረሰብ ማለት ነው። የመመራመር ባህሉ ጠንካራ የሆነ በስማ በለውና በዘፈቀዳዊ እምነት የማይመራ ማኅበረሰብ ነው። የሰው ልጅን መለኮታዊ ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀደምት የኢትዮጵያ ፈላስፎች... Read more »