ሀምሳ ሳንቲማችን ወደ ሶስት ብር አደገ

ከዓመት በፊት የሰማሁት ገጠመኝ ነው። አንዱ ታክሲ ተሳፍሮ ወደ ሚፈልግበት ይሄዳል። ረዳቱ ሂሳብ ሲጠይቀው አስር ብር አውጥቶ ይሰጠዋል። ነገር ግን ረዳቱ ወዲያው መልስ ከመስጠት ይልቅ ዝም ይለዋል። ልጁ በትዕግስት እጁን ዘርግቶ ጠበቀ።... Read more »

ስማችንን እንኑር

 አንዳንዴ ስም ከምግባር ጋር ሲገጥም ደስ ይላል:: የሰዎችን ተግባርና ስብዕና ተመልክተን ልንወዳጃቸው እንፈልጋለን:: በሂደት ስማቸውን ስንሰማ ወይም ሲነግሩን ከተግባርና ባህሪያቸው ጋር የተገናኘ ሲሆን ያስገርመናል:: መልካም ተግባር ላይ የምናገኘው ሰው መልካሙ እባላለሁ ሲለን፤... Read more »

ራሳችንን በትክክል እንመልከት

ሰሞኑን ሮይተርስ ላይ አንድ ዜና እያነበብኩ ነበር። ዜናው ከዩክሬን ጋር ይፋዊ ጦርነት ከምዕራባውያን ጋር ደግሞ የእጅ አዙር ጦርነት የገጠመችው ሩሲያ በዓመት ውስጥ በነዳጅ ሽያጭ ብቻ 337 ቢሊየን ዶላር ማግኘት መቻሏን የሚያሳይ ነው።... Read more »

የትምህርት ደረጃ የማይጠይቅ ማራኪ ደሞዝ

ልብ ብለን አናስተውልም እንጂ አንድ ነገር ውሸት መሆኑን ለመጠርጠር ብዙ አመላካች ነገሮች አሉ። ለምሳሌ በማሕበራዊ ገጾች ላይ ‹‹ፎቶ ሾፕ›› ተሰርቶ የሀሰት ዜናዎች ይሰራጫሉ። ልብ ብለን ካስተዋልን ግን አገላለጻቸው ተቋማዊ አይደለም። ምንም እንኳን... Read more »

መውደዳችን የቱጋ ነው ድንበሩ

ብዙውን ጊዜ የብዙዎቻችን የውዴታም ሆነ የጥላቻችን ድንበር የቱጋር እንደሆነ አይታወቅም። ስንወድ ገድብ የለንም ፤ ስንጠላም እንደዛው። ስንወድ ከመላእክት መለስ አርገን ትንንሽ ማልአክት አድርገን እንስላለን ፤ ስንጠላ ደግሞ ከሰይጣንም የከፋ አድርገን እናስቀምጣለን። ስንወድ... Read more »

የመቃወም አባዜ…….

የዛሬው ትዝብቴ መነሻ የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያን የአትሌቲክስ ድል አስመልክተው ያስተላለፉትን የእናመስግን ጥሪ የሚቃወሙ ሰዎች ናቸው። ይህንን ተግባር ለማውገዝ የተነሳሁት ጉዳዩ ብዙ ኢትዮጵያውንን ባይመለከትም የጥቂቶች እኩይ ተግባርና... Read more »

የክረምት ትጋት ለበጋ እረፍትና ሐሴት

ያለንበት ወቅት የክረምት መባቻ ነው። ለገበሬው የመከራ ጊዜ ቢሆንም እየከበደውም ቢሆን የሚናፍቀው ወቅት ነው። ለከተሜዎች ግን ዝናባማና ብርዳማ ወቅት ስለሆነ መጣብን እንጂ መጣልን የሚሉት አይደለም። ወቅቱን የሚጠሉትን እንጂ የሚናፍቁት ባለመሆኑ በከተሜዎች ክረምት... Read more »

የልጅ መካሪ

ከተከራየሁበት ግቢ ውስጥ አንድ ሸምገል ያለ ሰውዬ አለ። ማታ ከሥራ ስገባ ወይም ሲገባ ከተገናኘን ትንሽ ቆም ብለን እናወራለን። በ‹‹ፀበል ቅመሱ›› እና በሌሎች የማህበራዊ ሕይወት አይነቶች ከተቀመጥን ደግሞ ረዘም ላሉ ሰዓታት እናወራለን። በእነዚህ... Read more »

የሩቁማ ሩቅ ነው፤ የቅርቡ ነው የቸገረን

በጥንት ዘመን ነው፤ ሰዎች ሰውነት ላይ ቆመው ስለሰው በብርቱ በሚያስቡበት ጊዜ። እምነትና መተሳሰብ እንዲህ እንደዛሬው ባልነጠፈበት የደጉ ዘመን። ያኔ ይሆናል ተብሎ ባልታሰበ መልኩ እንዲህ ሆነ። ተወዳጅ ንጉሥ ነበሩ። ሕዝብን ጦር ሜዳ አዝምተው... Read more »

ከተፈጥሮ ያራቁን መተግበሪያዎች

ባለፈው እሁድ ማታ ‹‹የኔ ትውልድ›› የተሰኘው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ፕሮግራም ላይ አንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲያብራራ (ወጣት ነው) ቀልቤን ሳበውና ሙሉውን ተከታተልኩ። ስለማህበራዊ ገጾች ሳስብ ዘላቂነታቸው ያሰጋኛል። ከሆነ ዘመን በኋላ አሁን ያለውን ለዛ የምናገኘው... Read more »