
እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የሥነ-ልቦና አማካሪዎች የሚባሉ ባለሙያዎች በአደባባይ አይታወቁም ነበር። ሙያው ለማህበረሰብ አገልግሎት በሰፊው እየዋለ ሲመጣ የምክር አገልግሎት ፈልገው ወረፋ ከሚይዙት መካከል የሕይወት ጉዞ ውስጥ ጥያቄ የበዛባቸው ግለሰቦች ተጠቃሾች ናቸው። አማካሪን ፍለጋ... Read more »

በታዳጊዎች መካከል የሚደረግ የሥዕል ውድድር ላይ እንዲህ ሆነ፡፡ ውድድሩ ሰላምን በቁጥርና በምስል መግለጽ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ ታዳጊዎቹ በገባቸው ልክ ለውድድሩ ዝግጁ ሆነው ድግሳቸውን የሚያቀርቡበትን ጊዜ በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። ሥዕሎቻቸውን ለእይታ አቅርበው እያንዳንዱ... Read more »

126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከሰሞኑ ተከበረ። በዓሉን አስመልክቶ ከየአቅጣጫው የእንኳን አደረሰን መልዕክቶችም እንዲሁ በስፋት ተደምጠዋል። ዛሬ ላይ የደስታ መግለጫን እየተቀያየረ ያለው ሕዝብ ወደ ኋላ ሄዶ የክተት አዋጁ በታወጀበት ቀን ላይ ቢገኝ ብለን... Read more »

ቦታው ወፍጮ ቤት ነው፤ እህል የሚፈጭበት ብናኝ የበዛበት፤ የወፍጮ ቤት ጩኸት የበረከተበት።ሁሉም እንደ አቅሙ የሚያስፈጨውን ይዞ መጥቶ ወይንም እዚያው ገዝቶ ወደ ወፍጮው የሚጨምርበት። አንድ ቀን ወፍጮ ቤቱ ውስጥ ጭቅጭቅ ተነሳ።የጭቅጭቁ ምክንያት የነበረው... Read more »

የሰፈሩ መጠሪያ ጨፌ ይባላል። ጨፌ የአካባቢው ልጆች ተሰባስበው ኳስ የሚጫወቱበት ወይንም የሚራገጡበት ስፍራ ነው። ጨፌ ድሮ ሰፊ ሜዳ ነበር። አሁን በሚሰሩት ቤቶች የተነሳ እየጠበበ መጥቷል፤ የእጅ መዳፍ የሚያክል እየሆነ ነው። በጨፌ ሜዳ... Read more »
በልመና ሕይወት ውስጥ ያሉ ሁለት ጓደኛሞች አንድ ቀን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ግጭት ውስጥ ገቡ። የግጭታቸው ምክንያት ልመና በሚያደርጉበት ቦታ ነበር። ለልመና ሲሰማሩ ቦታ ይከፋፈላሉ። አንድ ሰው ከወሰደው አካባቢ በተጨማሪ የሌላው ወሰን ውስጥ... Read more »

እንደ አገልጋይነቴ መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር ስነሳ አንደበቴን እጠቀማለሁ።ቃላትን ተጠቅሜ በአንደበቴ መልእክቴን አስተላልፋለሁ።ጋዜጠኛው በአንደበቱ አድርጎ ለሚዲያው ተከታታዮች መረጃውን ያቀብላል።መምህሩ ለተማሪዎቹ እንዲሁ በአንደበቱ በኩል ትምህርትን ይሰጣል።ፖለቲከኛው በአንደበቱ ፕሮግራሙን ያስተላልፋል።የገበያ አፈላላጊው ባለሙያ በአንደበቱ አማካኝነት ምርቱን... Read more »

የምናብ ባለታሪካችን ቀመጤ ላይ ይገኛል። የአካባቢው ስም ቀመጤ ይባላል። ሥራ የሌላቸው እንዲሁም የቦዘኑ ሰዎች ተቀምጠው ወጪና ወራጁን እየተመለከቱ የሚውሉበት ስፍራ ነው። አንዲት እናት ልጃቸው የቀመጤ ተሰላፊ በሆነ ጊዜ የቦታውን ስም ቀይረውታል፤ ቀንመጤ... Read more »
በፍቅር ክንፍ ወዳሉ ሁለት ጥንዶች በምናባችን ሄደን፤ አጠገባቸው ቁጭ ብለን፤ የሚያጫውቱን እንዳላቸው እንጠይቃቸው። ጥንዶቹ ቀስ በቀስ የገቡበት የፍቅር ሕይወት በአደባባይ መታየት የሚጀምርበት ደረጃ ላይ ደርሶባቸዋል። ሊደብቁት ከማይችሉት ደረጃ ላይ ደርሶ እየታያቸው ነው።... Read more »

የተገናኙት በመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ላይ ነው። ከተለያየ አካባቢ የመጡ፤ የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ፤ በተለያየ ባህል ውስጥ የኖሩ ሰዎች ናቸው። አንዱ ቻይናዊ፤ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ። እኒህ ሰዎች ከእለት ወደ እለት ግንኙነታቸው ጠብቆ መዳረሻቸው የቻይናው የዘውትር... Read more »