
አዲስ አበባ፡- በክልሉ በ2016 ዓ.ም ግማሽ ዓመት ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ መስከረም ደበበ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ሐረር፡- ዘንድሮ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን 93 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ መሸፈኑንና ከእዚህም ሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አቶ አያሌው ታከለ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የብሪክስ አዲስ የልማት ባንክን እንድትቀላቀል አባል ሀገራቱ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ የዲፕሎማሲና ግንኙነት ሥራዎች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት... Read more »

አዲስ አበባ፦ በግማሽ ዓመቱ አንድ ሺህ 220 በካይ ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር ያደረጋቸው ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ለመፈተሽና የተቋሙን የስድስት ወር አፈጻጸም ለመገምገም... Read more »

አዲስ አበባ፡- የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ መረጃዎችን ለሀገራትና ድርጅቶች በመሸጥ የውጭ ምንዛሬ ማስገባት የሚያስችል አገልግሎት ማስጀመሩን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ አገልግሎቱ በይፋ መጀመሩን ምክንያት በማድረግ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች እና... Read more »

-ለ6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዜጎች ርዳታ ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት ረጂ ተቋማት ርዳታ ካቋረጡ በኋላ መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ 11 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት... Read more »

አዲስ አበባ:- የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አቶ ተመስገን ጥሩነህን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሲሾም የሁለት ሚኒስትሮችንም ሹመት አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሰኞ የካቲት 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ፤ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኅብረት ሥራ ማህበራትን አቅም በቴክኖሎጂ በተደገፈ መንገድ በማሳደግ የአርሶ አደሩን ምርታማነት መጨመር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ “የኅብረት ሥራ ማህበራት ሚና ከገበያም በላይ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ በአዲስ አበባ... Read more »