ኤጀንሲው መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን ለማስተላለፍ ተቸግሬያለሁ ብሏል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ መረጃ በማድረስ ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።ኤጀንሲው መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለማስተላለፍ መቸገሩን አሳውቋል። የምክር... Read more »
ከአርባ ዓመታት በዘለለው የሙያ ጉዟቸው ለባንክ ኢንዱስትሪው ባለውለታ መሆናቸው ይነገራል፤ በእነዚህ ዓመታት ቆይታቸውም ከባንክ ባለሙያነት እስከ ባንክ ፕሬዚዳንትነት ብሎም ገዢነት የዘለቀ አገልግሎት አላቸው፤ በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪክ ውስጥ ጎልተው ይጠቀሳሉ፤ በቀድሞው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የበልግ አብቃይ አካባቢዎች እየጣለ ያለውንና በቀጣይ አስር ቀናት የሚጥለውን ዝናብ በሚገባ በመጠቀም የእርሻ ስራቸውን ማከናወን እንዳለባቸው የግብርና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ።በአንዳንድ አካባቢዎች የሚጥ ለውን ከባድ ዝናብ በመጠቀምም ውሃ ማቀብ እንዳለባቸውም... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ፣የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማትን አስመልክተው፤‹‹እኛን ከችግር የሚያወጣን ችግር ያላቸውን ነገሮች ማሰብና እነሱ ላይ መስራት ብቻ ሳይሆን ከእነሱ በፈጠነ መንገድ ከችግር የሚያወጡ መንገዶችን መፈለግ ነው፤አንዱ መንገድም ቱሪዝም... Read more »
የሰላም ጉዳይ ቀዳሚ ሆኖ አቅጣጫ እንዲቀመጥለት ይጠብቃሉ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ትናንት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥም ይጠበቃል። መደበኛ ጉባኤው እየተካሄደ ባለበት... Read more »
አዲስ አበባ:- እየተካሄደ የሚገኘው የደ ኖች ልማት አረንጓዴ ኢኮኖሚን ከመገንባ ትና የአየር ንብረትን ከመጠበቅ ባሻገር የሥራ ዕድል መፍጠርና የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንዳለበት ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክር ስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ... Read more »
ጎንደር (ኢዜአ)፡- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየደረሰበት ካለው ተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎ ለመታደግ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ። የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ተወካይ አቶ ታደሰ ይግዛው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ሳይክል ተማሪዎች ፊደልን በመለየት የማንበብና የመፃፍ ችሎታቸው ደካማ መሆኑ ተገለጸ። ችግሩ መኖሩ በተጨባጭ ስለታ መነበት መፍትሄው ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን አዲስ አበባ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅ መን የኢትዮጵያን ሰላም፣ አንድነትና እድገት ማምጣት እንደሚቻል የኦሮሚያ ጋዜጠኞች ማህበር አስታወቀ። የኦሮሚያ ጋዜጠኞች ማህበር ትናንት በቀነኒሳ ሆቴል «ኢትዮጵያ ለምታደርገው የዴሞክራሲ ሽግግር የማህበራዊ ሚዲያ ተግዳሮትና ዕድል» በሚል ርዕስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ፕላስቲኮችን ፈጭቶ ወደ ውጭ በመላክ ሥራ ላይ የተሰማራው ኮባ ኢምፓክት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በዘርፉ የተሰማሩ ሕገወጥ ድርጅቶች እና ደላሎች በፈጠሩት የግብዓት እጥረት ምክንያት የኤክስፖርት ሥራው አደጋ ላይ መውደቁን አስታወቀ።... Read more »