የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ‹‹ስምምነት›› እና የዜጎቿ ስቃይ

የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ጦራቸውን ሁዴይዳ ከተሰኘችው የወደብ ከተማ ለማስወጣት መስማማታቸው ተዘግቧል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም የተፋላሚዎቹን ውሳኔ ‹‹ጠቃሚ ርምጃ›› ብሎ አሞካሽቶታል፡፡ በየመን ምዕራባዊ ዳርቻ የምትገኘውና ለባብ አል-መንደብ የባህር መሽመጥ ወሳኝ መተላለፊያ የሆነችው ይህቺ... Read more »

ዓለም ለ‹‹ማኅበራዊ ፍትሕ›› ይሰራ ትላለች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እ.አ.አ በ2007 በየዓመቱ የካቲት 13 (February 20) ‹‹ዓለም አቀፍ የማኅበራዊ ፍትህ ቀን (World Day of Social Justice)›› ሆኖ እንዲከበር ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት፣ ‹‹ሰላምና ልማት እንዲስፋፋ የምትፈልጉ ከሆነ፣... Read more »

የጣሊያንና ፈረንሳይ ፍልሚያ

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ጣሊያንና ፈረንሳይ በወረት ሳይሆን በእውነተኛ ፍቅር የታሰረ አንድነት መስርተው ያለፉትን ስምንት አስርት ዓመታት ዘልቀዋል። የአውሮፓ ህብረት መስራች፤ የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ወይም ኔቶ እንዲሁም የቡድን ሰባት አባል አገር... Read more »

ህብረቱ በተከሰቱ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ትኩረት አልሰጠም

ባሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት በአዲስ አበባ 32ኛውን መደበኛ ጉባኤ አካሂደው ነበር፡፡ ጉባኤው እየተካሄደ ባለበት ወቅት ሱዳን ሁለተኛ ወሩን ያስቆጠረ ብጥብጥ እያስተናደች ነበር፡፡ የአገሪቱ የደህንነት አባላት ከ45 ሰዎች በላይ የገደሉ ሲሆን... Read more »

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ነው

 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ ለመገንባት ላሰቡት ግንብ ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ ‘ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ’ ሊያውጁ እንደሆነ ዋይት ሃውስ ማስታወቁን ቢቢሲ የወሬ ምንጭ አስነብቧል። ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ቀደም... Read more »

የ1999 ዓ.ም የህዝብና ቤት ቆጠራ ስህተት እንዳይደገም አ.ብ.ን አሳሰበ

አዲስ አበባ፤ በ1999 ዓ.ም የተከናወነው ሦስተኛው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ የአማራ ህዝብን ቁጥር ዝቅ በማድረግ የታየው ችግር ሳይደገም ሂደቱ ባግባቡ እንዲከናወን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አ.ብ.ን) አሳሰበ፡፡ አብን ትናንት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ‹‹የአማራ ህዝብ... Read more »

የፀረ-አደንዛዥ እፅ ዘመቻና የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት

ፍሊፒናዊቷ ጋዜጠኛና ደራሲ ማሪያ ሬሳ በስም ማጥፋት ወንጀል ታስራ በዋስ መፈታቷ የፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ መንግሥት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን ላለማክበር የሚያደርገው ትግል ማሳያ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ ‹‹ራፕለር... Read more »

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ያስከተለው ውዝግብ

እ.አ.አ የካቲት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ በምትለው ናይጄሪያ ከምርጫው ዋዜማ ጀምሮ እየታዩ ያሉት ግጭቶችና አለመግባባቶች ምርጫው በሰላማዊ መንገድ ላለመጠናቀቁ ፍንጭ ሰጪዎች መሆናቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የዴልታ ግዛት ፖሊስ... Read more »

የዓለም የሬዲዮ ቀን እየተከበረ ነው

መቼም ስለሬዲዮ ሲነሳ የተለያዩ ትዝታዎች ተግተልትለው የማይመጡበት ሰው አለ ቢባል ቁጥሩ በጣም ጥቂት ነው። ምነው ቢሉ ሬዲዮ ያልገባበት ቀዳዳ፣ ያልወጣው ዳገት፤ ያልወረደው ቁልቁለት፣ ያልቀዘፈው አየር፣ ያላቋረጠው ባህር፤ ያላነሳው ቁም ነገር፣ ያልተረከው ትርክት፣... Read more »

ስምምነትን የማፍረስና የማደስ ትንቅንቅ

አውዳሚው የኒውክለር የጦር መሳሪያ ምርት ለልዕለ ኃያል አገራት የባላንጣነት ፍጥጫ ዋነኛ መንስኤ መሆን የጀመረው ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ነው። በመሳሪያው ስጋት በአይነ ቁራኛ ለመተያየት፥ በስጋትና ባለመተማማን ለመታጃብ የተገደዱ አገራት በተለይ ከቀዝቃዛው ጦርነት... Read more »