
ወይዘሮ ሄለን ጌታቸው ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ነው። ልጅ እንዲኖራቸው ከመወሰናቸው በፊት ከባለቤታቸው ጋር በመነጋገር የቅድመ እርግዝና ክትትል አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ችለዋል። አገልግሎቱን ለማግኘት ደግሞ የባለቤታቸው አነሳሽነት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ‹‹ባለቤቴ ከእኔ... Read more »

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሕዝብ ቁጥር 70 ከመቶ ያህሉ ወጣት ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ አብዛኛዎቹ ዕድሜያቸው ከአስራ አምስት አመት በታች መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።ይህ አሃዝ ኢትዮጵያን በቀጣይ በሁለንተናዊ መልኩ ሊለውጡ የሚችሉ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች... Read more »

የክረምት ስሜቱ ደብዛዛ ነው። ይህም ቢሆን ክረምት የሕይወትና ሕልውና ዑደት መሠረት ነው። የበጋ ወራት ፍስሐና ተድላ የክረምት ስጦታዎች መሆናቸውም የሚካድ አይደለም። በክረምት ሰማዩ ዝናብ ይለግሳል፤ መሬትም ረስርሳ ሕይወት ትሰጣለች። የሰው፣ እንስሳትና እጽዋት... Read more »

ጤና መሰረታዊ ከሆኑ የግለሰብ፣ የህዝብና የአገር ጉዳዮች መካከል ግንባር ቀደም ነው። ጤና ካለ ሰርቶ ቤተሰብንና አገርን መደገፍ ማሳደግ ይቻላል። ጤናው የተጠበቀ ማህበረሰብም በተሰማራበት መስክ ሁሉ ምርታማ ሆኖ አገሩ የምትፈልግበትን ለመወጣት አቅም አያንሰውም።... Read more »

ምግብ በራሱ ለሰው ተፈጥሮ የማይስማማ ወይም የሚጎዳ ነው ብሎ መደምደም ከባድ ነው። ምክንያቱም ምግብ በራሱ ክፉ ስላልሆነ። ነገር ግን ምግቦች የሚዘጋጁበት መንገድ፣ የምንመገበው መጠንና ድግግሞሹ ከምግቦቹ የምናገኘውን ጠቀሜታ ከማሳጣት ጀምሮ ለከፋ የጤና... Read more »

እ.ኤ.አ በ2020 በዓለም ጤና ድርጅት በተሰራ ጥናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በየቀኑ 800 የሚሆኑ እናቶች ከእርግዝናና ወሊድ ጋር ተያይዞ በሚከሰቱና መከላከል በሚቻሉ ምክንያቶች ይህችን ዓለም ይሰናበታሉ። በዚሁ ጥናት መነሻ ደግሞ በየደቂቃው እንድ እናት... Read more »

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የኢኮኖሚ ጉዳት ከሚያደርሱ የጤና እክሎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የአከርካሪ አጥንት ጤንነት ችግር መሆኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያሳያሉ:: 80 ከመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብም በሕይወት ዘመኑ... Read more »

ዶክተር ቢኒያም ሽመልስ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ስሙ የተቀየረ፤ በሠላሳዎቹ እድሜ መጀመሪያ የሚገኝ ወጣት የሕክምና ዶክተር ነው። በትምህርት አቀባበሉ መልካም፤ በቤተሰቡ ልዩ ትኩረትና እንከብካቤን አግኝቶ ያደገ ልጅ ነበር። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአግባቡ በማጠናቀቁም... Read more »

የሰው ልጅ በሕይወቱ አሳክቶ ማለፍ ከሚፈልጋቸው ቁልፍ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ትዳር መስርቶ የአብራኮቹን ክፋይ ማየት ነው:: ብዙዎችም የአብራካቸውን ክፋይ ከማየት ባለፈ የልጅ ልጆችን ጭምር ለማየት ችለዋል:: ሆኖም ከዚህ በተቃራኒ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች... Read more »

በአገራችን በፓርኪንሰን ሕመም የሚሰቃዩ ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ቢሆንም በሽታው በመንግሥትም ሆነ በኅብረተሰቡ ዘንድ ተገቢው ትኩረት ያልተሰጠውና የተዘነጋ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። በሽታው እጅግ አደገኛና ሕሙማኑን ለከፍተኛ ስቃይ... Read more »