
አዲስ አበባ፡- ከውጭ ይገባ የነበረው የሲሚንቶ ከረጢት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በአገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ። የኮርፖሬሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ ሽፈራው ሰለሞን በተለይ ለኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2022 በአዲስ አበባ ለማካሄድ መታቀዱ የአፍሪካን ነጻ የንግድ ቀጣናን እውን ከማድረጉም ባሻገር ለዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ከዘርፉ ተዋናዮች ጋር በትብብር ለመሥራት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የኦቪድ ግሩፕ ኩባንያ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዲስ ተስፋ መኖሩንም አመልክቷል፡፡ የ”ኦቪድ” ግሩፕ የግንባታ ኩባንያ... Read more »

– የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለማዕከሉ ድጋፍ አድርጓል አዲስ አበባ፡- ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በማንኛውም መልኩ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል... Read more »

አዲስ አበባ፡- በ2015 በጀት ዓመት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ብር የስራ ማስኬጃ ብድር እንደሚቀርብ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ እንዳስታወቀው፤ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ታልሞ በተያዘው ዕቅድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- እንደ አትሌቶቻችን ሁሉ ለሀገር በመቆም ኢትዮጵያን ካስቀደምን ማሸነፍ እንችላለን ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር መስፍን ቸርነት ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባስመዘገቡት ድል... Read more »

ከ300 በላይ ድርጅቶች ወደ ጤናማ ብድር እንዲመለሱ አድርጓል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት ይታቀድ የነበረውን 10 ቢሊየን ብር ከፍተኛ የብድር መጠን ወደ 22 ቢሊየን ብር ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ከ300 በላይ የሚሆኑ... Read more »

አዲስ አበባ:- በአሸባሪዎቹ አልሸባብ፣ ሕወሓትና ሸኔ ላይ የተመዘገበው ድል በጸጥታ ሃይሉ የተሰራውን ሪፎርም ውጤት እንደሚያሳይ የቀድሞ ሰራዊት አየር ወለድ አዛዥና የኅብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ወደር የሌለው የጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ ሃብተማርያም ገለጹ፡፡... Read more »

ሰመራ፡- ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ዘርፉን በእውቀትና በቁርጠኝነት መምራት እንደሚገባቸው የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስገነዘቡ። በክልሉ በ2014 የገቢ አሰባሰብ እቅድ አፈጻጸምና የ2015 በጀት አመት እቅድ በተመለከተ... Read more »

የቱሪዝምና ቴክኖሎጂ ሳምንት ከነሐሴ 4 ጀምሮ ይካሄዳል አዲስ አበባ፡- በኮቪድ ወረርሽኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲያገግም ለማስቻል እና ለማነቃቃት በበይነ መረብ የታገዘ የማስተዋወቅና የማዘመን ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ። የኦሮሚያ ክልል... Read more »