
አዲስ አበባ፦ በመንግሥት በኩል እየተወሰደ ያለው የታክቲክ ለውጥና የተናጠል የተኩስ አቁም የትግራይ ህዝብ በራሱ ጉዳይ ከውዥንብር ወጥቶ እንዲያስብ እድል የሚሰጥ እንደሆነ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት... Read more »

• መቐሌን መልቀቅ ከወታደራዊ ትርፍና ኪሳራ አኳያ ጠቀሜታው ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ አዲስ አበባ፡-ከአሁን በኋላ በትግራይ ለሚደርሱ ሰብዓዊ ቀውሶች የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተጠያቂና ተወቃሽ ማድረግ ያለበት ሽብርተኛውን የህወሓት ቡድን መሆን እንዳለበት ተገለጸ፡፡ መቐሌን... Read more »

አዲስ አበባ፦ መንግሥት እስካሁን የትግራይን ክልል ለመርዳት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገ ሲሆን ይህም ለክልሉ ፌዴራል መንግሥት ሊሰጠው ከሚችለው ዓመታዊ በጀት 10 እጥፍ በላይ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሀገር ውስጥ ማዕድን በልጽገው ለውጭ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች 78 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የምግብ፣ የመጠጥና የፋርማቲሲዩካል ኢንደስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ታደለ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን ከወጣው አዋጅ 1097/2011 ጀምሮ ያለው የቱሪዝን ህጉ ክፍተት በዘርፉ ላይ የሚሠሩ ተቋማት ተጠያቂ እንዳይሆኑ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አመለከተ። የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ለወጣቶች... Read more »

– ከ942 የምርጫ ውጤት ሰነዶች የ618ቱ ሰነዶች ማዕከል ደርሰዋል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደ ማዕከሉ የደረሱ የምርጫ ክልል ውጤት ሰነዶችን ይፋ ማድረግ መጀመሩን የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ገለጹ፡፡ ከ942... Read more »

አዳማ:- በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በመንግሥት ወጪ የተገነቡ 19 ሼዶች ለባለሀብቶች ማስተላለፉን የፓርኩ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ጉልላት አበበ አስታወቁ። ተጨማሪ ሼዶች በግል ባለሀብቶች እየተገነቡ መሆኑንም ጠቆሙ። የኢንዱስትሪ ፓርኩን ለጐበኙት የጋዜጠኞች ቡድን ትናንት... Read more »

ብር ሸለቆ፦ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲሰለጥኑ የነበሩ የመከላከያ ሚኒስቴር የ33ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች የተሰጣቸውን ስልጠና አጠናቀው ትናንት ተመርቀዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በማህበራዊ የትስስር ገጹ እንዳስታወቀው ተመራቂዎቹ ከመደበኛው ሠራዊቱ ጋር... Read more »

አዲስ አበባ፡- የንግድ ስርዓቱ የተዛባ መሆን፣ የግብርና አመራረት ስርዓቱ ዝናብን መሰረት ያደረገ መሆኑ፣ የአቀርቦትና ፍላጎት አለመመጣጠን በመፍጠር አሁን ለተከሰተው የኑሮ ውድነት ምክንያት መሆኑ ተገለጸ።የኢኮኖሚው አወቃቀር ሊስተካከል እንደሚገባም ተጠቆመ፡፡ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር... Read more »

አዲስ አበባ፡- በመከላከያ ቴክኖሎጂ እና ልምድ ከፍተኛ አቅም አላቸው ካላቻ ፈረንሳይና ጣልያን መንግሥታት ጋር የተደረገው የትብብር ስምምነት የሠራዊቱን አቅም የበለጠ ለማጎልበት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በስድስተኛ ዓመት... Read more »