
አዲስ አበባ፡- በጀግኖች አትሌቶቻችን የተገኘው ድል አስር ሜዳሊያ ማምጣት ብቻ ሳይሆን የተሰበረውን ልባችንን የተከዘውን ሥነልቦናችንን በሚጠግን መልክ የተፈጸመ ገድልና ውጤት ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት... Read more »

አዲስ አበባ፡- አትሌቶቻችን ባስመዘገቡት ትልቅ ድል በሐምሌ ክረምት በአገራችን ላይ ደማቅ ፀሀይ እንዲያበራ አድርገውልናል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣለወርቅ ዘውዴ 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ቡድን ትናንት... Read more »

ከአንድ ሚሊዮን ሊትር በላይ ነዳጅ ወደ ክልሉ ተጓጉዟል አዲስ አበባ፡- ለትግራይ ክልል ከሐምሌ 2013 ጀምሮ እስከ አሁኑ ሐምሌ አጋማሽ ድረስ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በአየር ትራንስፖርት መላኩን የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለዓመታት ድርድር ሲደረግበት የቆየው የኢትዮ- ኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ስምምነት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ስምምነቱን የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ በተገኙበት የኢትዮጵያ... Read more »

ለሶስት ቀናት የሚቆይ ፈጣሪን የማመስገን መርሃግብር ይፋ ተደርጓል አዲስ አበባ፡- ችግሮችና ፈተናዎችን እንድን ሻገር ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደየ ሀይማኖት አስተምህሮዎቻቸው በጾም፣ በጸሎትና በምህላ የፈጣሪን ምህረት አብዝተው እንዲማጸኑ ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ... Read more »

አዲስ አበባ፡ -በአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘው የተቀናጀ እርምጃ በአኩሪ ድል ታጅቦ መቀጠሉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ትናንት በወጣው መግለጫ እንዳለው፤ ከቀናት በፊት “አቶ” በሚባለው ቦታ ወደ... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሜሪካ ለኢትዮጵያ የሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 488 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጓን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ገለጹ። የተደረገውን ድጋፍ በሚመለከትም በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ አስፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ያጋጠመውን ጦርነት በሰላም አማራጭ ለመፍታት የፌዴራል መንግሥት የያዘውን አቋም የአማራ ክልል መንግሥትና ሕዝብ እንደሚድግፉት የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከአውሮፓ ሕብረት የምሥራቅ... Read more »

ያለኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ዘላቂ ዕድገት እንደማይመጣ ተወስቷል፤ በኢኮኖሚ ሽግግሩ ፈተናንም ዕድልንም መጠቀም እንደሚገባ ተጠቁሟል፤ አዳማ፡- ትኩረቱን በኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ላይ ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው ሰባተኛው ስለኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደርዕይና የፓናል ውይይት ትናንት... Read more »

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በኢኮኖሚ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ባሕልና ንግድ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሩሲያውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭን... Read more »