የእንግሊዝ ወጪና ገቢ ንግድ ቁልቁለት

አስናቀ ፀጋዬ  የኮሮና ወረርሽኝ ኢኮኖሚያቸውን ክፉኛ ካደቀቀው ሀገራት መካከል አንዷ እንግሊዝ ናት፡፡ በእንግሊዝ በዚሁ ወረርሽኝ ሳቢያ ብዛት ያላቸው የመንግሥትና የግል ድርጅቶች እንዲሁም ፋብሪካዎች በመዘጋታቸው በርካቶች ለሥራ አጥነት ተዳርገዋል፡፡ የአየር በረራና በወደብ አካባቢ... Read more »

«ወቅቱ የምንሸበርበት ሳይሆን አርቀን የምናስብበት ነው» የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

አብዱረዛቅ መሐመድ  እንደሚታወቀው የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይና ውሃን ከተማ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 2019 ከተገኘበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ባለው ጊዜ ውስጥ በመላው ዓለም ከ119 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። በቫይረሱ ከተያዙት ውስጥ... Read more »

ሕክምና እና የካናቢስ ዕፅ በአፍሪካ

ሞገሥ ተሥፋ  በአፍሪካ አህጉር በዓለም ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው የካናቢስ ምርት ይገኛል።10 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን ወይም በግምት 25 ከመቶው የካናቢስ ዕፅዋትን በዓለም አቀፍ ደረጃ ማምረት የምትችለው አፍሪካ እንደሆነች መረጃዎች ያመላክታሉ።የካናቢስ ዕፅ... Read more »

መቋጫ የሌለው የደቡብ ሱዳን ቀውስ

 ዋቅሹም ፍቃዱ ደቡብ ሱዳን ለከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ መዳረጓ የአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ሮበርት መርድኒ እና አንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ማሳሳባቸውን አልጀዚራ ዘግባል። በአፍሪካ ረጅሙ የእርስ... Read more »

ናይጄሪያ በሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ የከፋ የተባለውን የንግድ ጉድለት አስመዘገበች

ሞገስ ጸጋዬ ናይጄሪያ ባሳለፍነው የፈረንጆች ዓመት በ20 ዓመታት ውስጥ በጣም የከፋ የተባለውን የንግድ ኪሳራ እንዳስመዘገበች የብሔራዊ የስታትስቲክስ ቢሮ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ የስታቲክስ ቢሮ ባወጣው መረጃ መሰረት ባሳለፍነው በ2020 አራተኛ ሩብ አመት... Read more »

በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች መበራከታቸውን አንድ ጥናት አመለከተ

ፋንታነሽ ክንዴ ከሰሞኑ ይፋ በወጣው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥናት ውስጥ ወንዶች በሴቶች ላይ የሚያደርሱት አስደንጋጭ የኃይል መጠን ሪፖርት ተደርጓል። ትንታኔው እንደሚያሳየው ከሰሃራ በታች ባሉ አፍሪካ ውስጥ ከሶስት ሴቶች ውስጥ በአንዷ ላይ በጋብቻ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት አዲሱ የኮሮና ወረርሽኝ ክትባት

 በመሰረት በኃይሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በብዙ የመተላለፊያ መንገዶቹ እና በአፋጣኝ ገዳይነቱ ይታወቃል ፡፡ በዚህም ሳቢያ ዓለማችን በብዙ መልኩ ከባድ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ላይ ጥሏል፡፡ ይባስ ብሎ ቫይረሱ መልኩን እየቀያየረ መምጣቱና የማህበረሰቡ ቸልተኝነት... Read more »

በሴኔጋል የተቃዋሚው መሪ መታሰርና ያስከተለው መዘዝ

ሞገስ ተስፋ በአፍሪካ ምድር በተለያዩ ጉዳዮች ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸው ሲሰማ ሰላማዊ ሳይሆን ጥፋቶችን ያዘሉ መሆናቸው እየጨመረ መጥቷል።በጥፋት ላይ የተመሰረተ የተቃውሞ ድምፅ ፍትህን ከመሻት ይልቅ የሚያስከትለው የሰው ሕይወትና ንብረት ውድመት በእጅጉ እያሳሰበ... Read more »

በአሜሪካ መንግሥት እየተተገበረ ያለው በሉዓላዊ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነት እና የዓለማቀፍ ሕጎች ጥሰት

የሱፍ እንድሪስ የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብን በማስወገድ ሉዓላዊ እኩልነትን ያሠፍናል ተብሎ የተመሠረተው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሉዓላዊ ሃገራት መካከል ያለውን ግንኙነት በውስጥ ጉዳይ ከጣልቃ ገብነት ነጻ በሆነ መንገድ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል። ይሁን እንጂ... Read more »

የአለም የጤና ድርጅት በ2050 ከ4 ሰዎች ውስጥ 1 የመስማት ችግር ሊከሰት ይችላል ሲል ግምቱን አስቀመጠ

 በሙሳ ሙሀመድ አዲስ አበባ፡- በዓለም ዙሪያ ወደ 2.5 ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ወይም ከ4 ሰዎች አንዱ እስከ 2050 ድረስ በተወሰነ ደረጃ የመስማት ችግርን እንደሚኖሩ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የመጀመሪያ የመስማት ዘገባ ይፋ አደረገ።... Read more »