ሩሲያ ለፊንላንድ ታቀርበው የነበረውን የጋዝ ምርት አቋረጠች

 ሩሲያ ወደ ፊንላንድ ትልክ የነበረውን የጋዝ ምርት ማቋረጧን አስታውቃለች። ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር የያዘችው ግብግብ የኃይል አቅርቦት ማቋረጥን በዋነኛነት ያማከለ ነው። የአገሪቱ ግዙፍ የጋዝ አምራች ጋዝፕሮም ወደ ፊንላንድ ይላክ የነበረው ጋዝ የሚቆምበትን... Read more »

በአንድ ዓመት ውስጥ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም 60 ሚሊዮን ዜጎች ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ፡- በፈረንጆቹ 2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም ላይ 60 ሚሊዮን ዜጎች መፈናቀላቸውን ሪፖርቶች አመለከቱ። በ2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ከተፈናቀሉ ሰዎች ከ18 ዓመት በታች የሆናቸው ዜጎች መሆናቸውን የውስጥ ተፈናቃዮች... Read more »

ቱርክ በስዊድን እና ፊንላንድ የኔቶ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ እንዳይሰጥ አገደች

አዲስ አበባ:- ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ለመሆን ዛሬ በይፋ ባቀረቡት የጽሑፍ ማመልከቻ ላይ ቱርክ ባለመስማማቷ ሂደቱ እንዲታገድ ማድረጓ ተገለጸ። ስዊድን እና ፊንላንድ የወታደራዊ ቃል ኪዳኑ... Read more »

ዩክሬን የአዞቭስታል ተዋጊዎቿ ለሩሲያ ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ማዘዟን አረጋገጠች

አዲስ አበባ:- ዩክሬን በአዞቭስታል የብረት ማምረቻ ፋብሪካ መሽገው ይዋጉ የነበሩ ወታደሮቿ ለሩሲያ ኃይሎች እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ መስጠቷን ገለጸች። የዩክሬን ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጽህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ በማሪዮፖል ግዛት በሚገኘው... Read more »

ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ

አዲስ አበባ:- የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን አሸንፈዋል። በምርጫው ሞሀመድ 214 ድምፅ ሲያገኙ ፋርማጆ 110... Read more »

ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፦ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን... Read more »

ቱርክ የስዊድንና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ፍላጎት በአዎንታ እንደማትመለከት ገለፀች

አዲስ አበባ፦ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ስዊድንና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገር ለመሆን ላሳዩት ፍላጎት አዎንታዊ አስተያየት እንደሌላቸው አስታወቁ። ለዓመታት ከብዙ መሰል ህብረቶች ገለልተኛ ሆነው የኖሩት... Read more »

ሕንድ ውስጥ በአንድ ሕንጻ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሞቱ

 በሕንድ ዋና ከተማ ደልሒ በአንድ ባለአራት ፎቅ የቢሮ ሕንጻ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሲሞቱ፣ በ12 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች አገልግሎት አስታወቀ። የእሳት አደጋው ሲነሳ ከ70... Read more »

የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የአንዳንድ ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እስከ 50 በመቶ ሊቀንሰው ይችላል

የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የአንዳንድ ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እስከ 50 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ትንበያ አመለከተ፡፡ እንደ የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ገለጻ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የሚቀጥል ከሆነ የአንዳንድ... Read more »

ፊንላንድ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች

ሩሲያ ጎረቤቷ ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) ለመቀላቀል የምታደርገውን ጥረት የምትቀጥል ከሆነ አጸፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለች። የፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳና ማሪን ከትናንት በስቲያ በጋራ በሰጡት... Read more »