ለምክክር መድረኩ ስኬት ማን ምን ያድርግ ?

ሰው በተፈጥሮው የኔ ብሎ የያዘው አቋም በሌሎች ዘንድም ይሁንታን እንዲያገኝ ይሻል፤ ፍላጎታችን ለየቅል ነውና የኔ ብለን የያዝነው አቋም በሌላውም ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱ ቀርቶ ተቃውሞን ልናስተናግድ እንችላለን። ፍላጎታችንን ለማሳካት የምናደርገው ጥረት መደማመጥና መቀባበል... Read more »

 ሳሙኤል ይትባረክ ሕወሓት ኢህአዴግ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በርካታ የደርግ ባለሥልጣናት በየፊናቸው ተበተኑ። ከእነዚህ ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት የተወሰኑት አዲስ አበባ ወደ ሚገኘው ጣሊያን ኤምባሲ ጥገኝነት ጠይቀው ገቡ። በዚህ... Read more »

ለአገር ችግር መፍቻ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበረሰብ ተሳትፎ

መግቢያ ይህ ጽሑፍ በአገራችን ላይ ችግር በተከሰተ ቁጥር መንግሥት እና ሕዝብ በጋራ በመተባበር ችግሩን ለመፍታት የሚያደርጉት ጥረት አዲስ አለመሆኑን ለማመላከት፣ እንዲሁም አሁን ለተከሰተው ችግር ቀራፊ ፕሮግራሞች ለመጠቆም የተዘጋጀች ናት። ይዘቱ ቢለያይም፣ በታሪካችን... Read more »

ለወያኔ ያላደረግንለት ወያኔስ ያላደረገብን ምን አለ?

ኢትዮጵያውያን የወያኔን ያህል የታገሱትና የተሸከሙት የፖለቲካ ኃይል በታሪክ ውስጥ ያለ አይመስለኝም። የመጀመሪያው ነጥብ የሶማሌ ክልሉ ሙስጠፌ … የተናገሩት ነው። ወያኔ ኢትዮጵያን እየጠላ ኢትዮጵያን ለመምራት የደፈረ ቡድን መሆኑ ነው። ወያኔ ከመቀሌ እስከ ሞያሌ... Read more »

ኢትዮጵያ የምዕራባውያን የሽንፈት መድረክ

ቀደምት ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ለመቀራመት ቋምጠው ከሚመጡ የየዘመኑ ጉልበተኞች ጋር በዱር በገደሉ ተዋደቀው ነጻነታቸውን አስከብረው ኖረዋል። ነጻ አገርና ኩሩ ሕዝብ ሆነን የምንኖረው ቀደምቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው፤ አጥንታቸውን ከስክሰው በከፈሉት የሕይወት ዋጋ ነው። የኢትዮጵያውያን ጀግንነት፣... Read more »

‹‹ ሕወሓት እስከመጨረሻው ይደመሰሳል ፣ኢትዮጵያም የሰላም አገር ትሆናለች›› ሌተናል ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ የቀድሞ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የደርግ አባል

የተወለዱት በቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር ነው። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አካባቢያቸው ተከታትለዋል። በ 1951 ዓ.ም ሐረር ወታደራዊ አካዳሚ እጩ መኮንንነት ትምህርት ቤት ገብተዋል። ከተመረቁ በኋላ ናዝሬት በሚገኘው የአየር... Read more »

የተፈጠረውን አገራዊ አንድነት ለመልሶ ግንባታውም እናውለው !

አሸባሪው ሕወሓትን ድባቅ በመምታት የለኮሰውን አውዳሚ ጦርነት በድል በማጠናቀቅ ላይ አንገኛለን። ይሁን እንጂ በጦርነቱ ሂደት የደረሰው ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ግን ለዓመታት ጫና መፍጠሩ አይቀሬ ነው። ስለዚህም የድሉ ባለቤት ለሆኑ መላው ኢትዮጵያውያን ከደረሰው... Read more »

የሥልጣን ማጋራት ታሪካችን ሀ፣ሁ…

ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የፖለቲካ ሥልጣን ተገዳዳሪ፣ ተሻሚ፣ ተቀናቃኝ አያጣውም። ሁሌ መደላደል የለም፤ ጎንታይና ተጎንታይ ይኖራል። ለተጎንታይም ሆነ ለጎንታይ ደግሞ ተከታይ ተጽዕኖ መፍጠሪያ ኃይል አላቸው። ሁሉም በየደጁ ኃያል ነው።... Read more »

“በቀበሮ ጉድጓድ…”

ሕወሓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ በተደረገ ሕግ የማስከበር ዘመቻ መቐለን ጨምሮ የተለያዩ የትግራይ ከተሞችን በሦስት ሳምንት ውስጥ መቆጣጠር መቻሉ ይታወሳል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መቐሌ መያዟን ተከትሎ ኅዳር 19 ቀን... Read more »

“ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት ቀንዲልና መሰባሰቢያ ማዕከል መሆኗ ይቀጥላል” -አቶ የሱፍ ኢብራሒም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሕወሓት በመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን የክህደት ጥቃትን ተከትሎ ለስምንት ወራት በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ተጠቃሽ ተሳትፎ ካደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ... Read more »