መምህር፣ጋዜጠኛ እና ወግ አዋቂው ደራሲ

መምህር እና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል በሰሜን ሸዋ ማጀቴ ከተማ ተወልዶ፣ ኮምቦልቻና አስመራ አድጓል። አስመራ አሥራ ሁለተኛ ክፍል ከጨረሰ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የቀን ሥራ ሠርቷል፤ በመምህርነትም አገልግሏል። የግል ትምህርት ቤቶች መምህራንና... Read more »

ኢትዮጵያዊው ሠማዕት፡-አቡነ ጴጥሮስ

 የ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ታላቅ ሠማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በቀድሞ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በፍቼ ከተማ ተወለዱ። አቡነ ጴጥሮስ በሠማዕትነት እንደሚሞቱ መምህራቸው በትንቢት ነግሯቸውም ነበር። አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት... Read more »

ከረፈደ ጀምረው ቀድመው የደረሱት አባት

 የዛሬው የፈለግ አምድ እንግዳ ኡስታዝ ካሚል አሊዪ ይባላሉ፤ ትምህርት የጀመሩት ልጃቸውን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ በሄዱበት ጊዜ ነበር። ዛሬ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህር ናቸው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልም በመሆን ሀገራቸውን እያገለገሉ ይገኛሉ፤... Read more »

‹‹የበደለኝ ሥርዓት እንጂ አገሬ ወይም ሕዝብ አይደለም›› – ዶክተር ፍቅሩ ማሩ

የዚህ እትም የፈለግ ዓምድ እንግዳችን ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ናቸው። ሥራ የጀመሩት በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በኢትዮጵያ አየር ኃይል የተዋጊ ጀት አብራሪ በመሆን ነው። በደርግ ዘመን በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት ለስደት ተዳርገው ለበርካታ ዓመታት... Read more »

የዘመናዊ ህብረት ሥራ ማህበር አባት

ኢትዮጵያ ሀገርና ሕዝባቸውን የሚያከብሩ፣ ለህልውናዋ፣ ለብልጽግናዋ፣ ለክብሯ የሚደክሙ በርካታ የተከበሩ ብርቅዬ ዜጎች አሏት። እነዚህ የተወደዱ ልጆቿ ከልጅነት እስከ ዕውቀታቸው ባላቸው ዕውቀት፣ሙያ፣ ሀብት እና ጉልብት ዋጋ ሲከፍሉላት የኖሩ በብዙ የሀገሪቱ መልካም እርምጃዎች ውስጥ... Read more »

አይይ …ሂሳብ አለማወቅ!

የማሰብ ችግር የብዙኀኑ የህወሓት ጁንታ ዓይነተኛ መገለጫ ነው። ሂሳብ ለብዙዎች የሚያስቸግር ትምህርት እንደሆነ ቢታወቅም ለወያኔ አመራር ደግሞ በራስ ዳሸን ላይ የመሮጥ ያህል ከባድ ነው። የመጀመሪያው የማሰብ ችግር መገለጫው ትልቅና ትንሽን ያለማወቅ ነው።... Read more »

ከጉልበት ሠራተኛነት -የአውሮፕላን ባለቤትነት

በልጅነታቸው እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በክረምት ወቅት ከሠፈር ልጆች ጋር ተሰባስበው እግር ኳስ ይጫወታሉ፤ ፈረስ ይጋልቡም ነበር።መኪና እና አውሮፕላን ሣያዩ ገመዶች የመጠላለፍ ዓይነት ጨዋታ ይወዱ ነበር።ከአምስተኛ ክፍል ጀምሮ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ መማራቸው ተቻችሎ መኖርን፣... Read more »