አዲስ ስፖርት

የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን በየአከባቢው በማስፋፋት እእምሮው የበለጸገ ጤናው የተጠበቀ ዜጋን ማፍራት ሀገራት የሚጋሩት ዓለም አቀፍ ግብ ነው። የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ ማንኛውም ማኅበረሰብ በሚኖርበት፣ በሚማርበት እና በሚሠራበት አከባቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ጤናማ... Read more »

ትምህርት

ትምህርት ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ዕድገት ቁልፍ መሣሪያ ነው። ይህ አጠቃላይ እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ ትምህርት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የአለውም ፋይዳ በርካታ ነው። ዓለም አንድ መንደር በሆነችበት በዚህ ዘመን በሀገራት... Read more »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልብ

ኅብረብሔራዊነቷ ትንሿ ኢትዮጵያ የሚል ስያሜን የአጎናጸፋት አዲስ አበባ የሀገራችን የኢኮኖሚ ማዕከልም ናት። በከተማይቱ የሚሰበሰበው ከፍተኛ ገቢ፣ ግዙፍ የገበያ እንቅስቃሴ፣ የትራንስፖርት ትስስሩና ቱሪዝም ወዘተ… የአዲስ አበባን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማእክልነት አጉልተው ያሳያሉ። የአዲስ አበባ... Read more »

ዋናው ነገር ጤና!

አሜሪካዊው ፈላስፋ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ‹‹ቀዳሚው ሀብት ጤና ነው›› የሚለውን ጥልቅ ሐሳብ እንደተናገረ ይገለፃል። በተለይ በዚህ ጉዳይ ላይ እ.ኤ.አ. በ1860 በቀረበው ትንተና በእርግጥም የዓለም ሕዝቦች የድህነትና ሀብት፣ የኋላ ቀርነትና ሥልጣኔ፣ የመታደልና ያለመታደል... Read more »

አዲስአበባ በታሪክ መነጽር

አዲስ አበባ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ በሦስት ሺሕ ሜትር ከፍታ ላይ ትገኛለች። የአየር ጠባይዋ ለነዋሪዎቿም ሆነ ለእንግዳ ጎቢኝዎች ተስማሚና ተመራጭ ነው። አዲስ አበባ ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች አመሠራረት በተለየ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን... Read more »

“ፍልስፍናዬአገልግሎት፤ዓላማዬም ማገልገል ነው”የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዘመን መጽሔት ልዩ ዕትም እንግዳ ናቸው። በቆይታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለይም ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ የተከናወኑና እየተከናወኑ ያሉ ዘርፈ ብዙ የለውጥ ሥራዎችና ተያያዥ... Read more »

አዲስ-ጥበብ

የሁሉም ኢትዮጵያውያን ኅብረብሔራዊ ከተማ የሆነችው መዲናችን አዲስ አበባ ከኪነ ጥበብ ጋር ያላት ቁርኝት እጅግ ጥልቅና ትልቅ ነው። በዚህ ጽሑፍ አዲስ አበባን በኪነ-ጥበብ መነጽር እንቃኛታለን። ቀደም ሲል ዋና ከተማ ከነበረችው እንጦጦ ከተማ ላይ... Read more »

የአብሮነት መዲና

ጽጌረዳ ቢጫ ሮዝ ቀይ.. ቀለማት አሉት። እነዚህ የቀለማቱ መለያየት ጽጌረዳ የሚለውን ስያሜ አሳጥተው ሌላ ስያሜ እንዲኖረው አለአደረጉትም፤ ይልቁኑ ተጨማሪ ውበትና ድምቀት ሆነውለት መወደዱንና መፈለጉን ጨመሩለት እንጂ! ኢትዮጵያም እንዲሁ ናት አንዲት ግን ብዙ... Read more »

የብርሃን መንገድ

አዲስ አበባ አዲስ መልክ በመላበስ ላይ ትገኛለች። ለዓሥርት ዓመታት ከአሸለባት፣ በየመሐሉ እየባነነች መልሳ ከምትወሰድበት እንቅልፍ እየነቃችም ነው። በለውጡ ዘመን አዲስን የሚመጥን ዘላቂ ልማት ታቅዶላታል። የከተማዋን ገጽታ በመቀየር ላይ የሚገኙ በርካታ የልማት ሥራዎች... Read more »

ባዶ የምሳ እቃ እና ሌሎች ተረቶች

እውነተኛ ታሪክ ነው። በብዙዎች ጓዳ፣ በሕፃናት እና አዳጊዎች፣ በደጋግ እናቶች አእምሮ ውስጥ ትዝታው ተቀርጾ የሚኖር ታሪክ። የንጋት ሰቆቃዎች፣ የኑሮ ዘባተሎ፣ የድህነት ታሪክ….የባዶ የምሳ እቃ እና የባዶ ሆድ የድብብቆሽ ሰቀቀናም “ጨዋታ”፣ የባዶ የምሳ... Read more »