አገር የሚበላው ነቀዝ

በአማርኛ ቋንቋ “ሙስና” የሚለው ቃል “corruption” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አቻ ትርጉም የሚሰጥ ሆኖ ግልጋሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው አማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 67 ላይ “ሙስና” የሚለውን... Read more »

የቀንዱ ቀንደኛ ሀገር ተጋድሎ

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን እና ጂቡቲን የያዘው የአፍሪካ አህጉር ምሥራቃዊ ጫፍ (በቅርጻዊ አጠራሩ የአፍሪካ ቀንድ) በምስራቅ በህንድ ውቅያኖስ እና በሰሜን በኤደን ባህረ ሰላጤ መካከል ይገኛል። የአፍሪካ ቀንድ በመቶዎች... Read more »

የጋራ መግባባት – በምን ጉዳይ እና እንዴት?

“የጋራ መግባባት” የሚለውን ጽንሰ-ሃሳብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በቀላሉና ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ምንነቱን የተገነዘበው አይመስልም። ቃሉ ለጆሯችን እንግዳ አይደለም፣ የተለመደና ሁል ጊዜ የምንሰማው ጉዳይ ነው። ሁላችንም ተመሳሳይ በሆነ ደረጃ ማን፣ ከማን ጋር እና... Read more »

“ከታጠቡ አይቀር ከክንድ …”

ደስታ ተክለወልድ ያማርኛ መዝገበ ቃላት (1962፣ 249) ግጭትን መግጨት፣ መገጨት፣ ድንገተኛ ጥል፣ ዕለተ ጠብ፣ ያልታሰበ አደጋ፣ የጊዜ ጦርነት ሲል ይገልጸዋል። የዘርፉ ምሁራን ደግሞ ግጭት የማኅበራዊ ኑሮ ተጋሪ በሆኑ ቡድኖችና ሕዝቦች መካከል በሚኖር... Read more »

ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈው፤ አካል... Read more »

ብሔራዊ ውይይት ፤ ለብሔራዊ መግባባት

 ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ላይ የሚቃጣን የሕልውና አደጋ ለዘመናት በአንድነት ቆመው በመመከት ኢትዮጵያን አንድ አድርገው አቆይተዋል። የአሁኑም ትውልድ በእናት አገሩ ሕልውና ላይ የሚደቀኑ ሳንካዎችን በኅብረት በመሰለፍ ጠራርጎ ለመጣል እስከሕይወት መስዋዕትነት እንደሚከፍል በተግባር እያሳየ ነው።... Read more »

ለምክክር መድረኩ ስኬት ማን ምን ያድርግ ?

ሰው በተፈጥሮው የኔ ብሎ የያዘው አቋም በሌሎች ዘንድም ይሁንታን እንዲያገኝ ይሻል፤ ፍላጎታችን ለየቅል ነውና የኔ ብለን የያዝነው አቋም በሌላውም ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱ ቀርቶ ተቃውሞን ልናስተናግድ እንችላለን። ፍላጎታችንን ለማሳካት የምናደርገው ጥረት መደማመጥና መቀባበል... Read more »

ኢትዮጵያ የምዕራባውያን የሽንፈት መድረክ

ቀደምት ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ለመቀራመት ቋምጠው ከሚመጡ የየዘመኑ ጉልበተኞች ጋር በዱር በገደሉ ተዋደቀው ነጻነታቸውን አስከብረው ኖረዋል። ነጻ አገርና ኩሩ ሕዝብ ሆነን የምንኖረው ቀደምቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው፤ አጥንታቸውን ከስክሰው በከፈሉት የሕይወት ዋጋ ነው። የኢትዮጵያውያን ጀግንነት፣... Read more »

“በቀበሮ ጉድጓድ…”

ሕወሓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ በተደረገ ሕግ የማስከበር ዘመቻ መቐለን ጨምሮ የተለያዩ የትግራይ ከተሞችን በሦስት ሳምንት ውስጥ መቆጣጠር መቻሉ ይታወሳል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መቐሌ መያዟን ተከትሎ ኅዳር 19 ቀን... Read more »

ሽብርተኛው እስከ መቼ በህዝብ ህይወት ?

አሸባሪው ህወሓት ራሱን የትግራይ ህዝብ ዘብ፣ የትግራይ ህዝብ ጠባቂ፤ እንደሆነ አድርጎ ያቀርባል፤ ይህን ማደናገሪያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደጋግሞ ሲዘምረው ይሰማል። እውነታው ግን፣ አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ህዝብ በእየ ትውልዱ ህይወቱን እየገበረለት እድሜውን ማራዘሚያ... Read more »