በሰላም ይሁን በጦርነት ጊዜ አላግባብ ሰብዓዊ መብታቸውን የተገፈፉ፣ ፍትሕ ያጡ፣ የአካል እና የሞራል ውድቀት የደረሳባቸው ዜጎች የሽግግር ፍትህ ያስፈልጋቸዋል። ይህን ችግር ለመፍታታ በርካታ ሀገራት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን በመቅረጽ ተግባራዊ አድርገው መፍትሄ አግኝተውበታል።... Read more »

መጋቢት 2010 ዓ.ም እውን የሆነው ለውጥ በርካታ ተጨባጭ ስኬቶችን አስመዝግቧል። የዲሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛ፣ ነጻ እና ጠንካራ ሆነው መንግሥትን ተገዳድረው ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲመጡ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል። መንግሥት ዲሞክራሲ እንዲያብብ ጠንከር ብለው ተግባራትን... Read more »

አገራዊ ውይይቶች የአንዲት ሃገር ህልውና በአንድ ወይም በሌላ መንገድ አደጋ ላይ ሲወድቅ አሊያም ዜጎችና ይመለከተናል የሚሉ አካላት የሃገሪቱ ቀጣይነትና የዜጎች የወደፊት ኑሮ ሲያሳስባቸው የሆነ አይነት የመውጫ ብልሃት ለመሻት የአኗኗር ዘይቤያቸውን፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ... Read more »

በሀገር ደረጃ ሙስና ወይም ሌብነት ዝርፊያ ያስከተለውን ኪሳራ ከፍ ተደርጎ ሲነገር ችግሩ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ያመጣውን ተፅዕኖና ውጤት ቶሎብለን ላናስበው እንችላለን።በተለያየ የሕዝብም ሆነ የግል መገልገያ ሀብትና ንብረት ላይ ሌብነት እያደረሰ ያለው ኪሳራ... Read more »

አገራችን አሁን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከት በአንድ በኩል በውስጥና በውጭ ኃይሎች ሴራ አገርን የማተራመስና ብሎም የማፍረስ ጥረት ከመቼውም ጊዜ በላይ የታየበት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከድህነትና ኋላ ቀርነት ጋር ከፍተኛ ግብግብ ውስጥ የተገባበት... Read more »