ዘላቂ ትኩረትለአገር ውስጥ አምራቾች

ኢትዮጵያ አሁን በያዘችው የእድገት ጎዳና የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለመጨመር፣ በዘርፉ የሚታዩትን ተግዳሮቶች ለማስወገድ እና የዜጎቿን የሥራ ዕድል ፍላጎት ለማሟላት አልማ እየሠራች ትገኛለች። ይህን እቅዷን ለማሳካት ደግሞ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሀገር አቀፍ ደረጃ... Read more »

ምርምር – የእርሻው ምሰሶ

አፈርን የማልማት፣ ሰብልን የማምረትና እንስሳትን የማርባት ጥበብ «ግብርና» ይሰኛል። ግብርና፤ የእጽዋትና የእንስሳት ምርቶች ለሰዎች ጥቅም ይውሉ ዘንድ ማዘጋጀትና ለገበያ ማቅረብንም ያካትታል። ሮጀር ሞሪሰን (2021) “History of Agriculture from the Begin­ning to the... Read more »

የሕትመቶቹ ጥሪ

ዘመናዊ የሕትመት መሣሪያ የኢትዮጵያን መሬት የረገጠው የዛሬ 500 ዓመት እ.ኤ.አ በ1556 ዓ.ም እንደነበር፣ አዲስ አየለ፣ “የኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪክ ከጥንት እስከዛሬ” በሚል በ2010 ዓ.ም ባሳተመው መጽሐፉ አስፍሯል። ጀርመናዊው ጆን ጉተንበርግ እ.ኤ.አ በ1439 የሕትመት... Read more »

የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ሀብት እና አጠባበቅ

መግቢያ ኢትዮጵያ ብዙ የተለያዩ ሥርዓተ ምህዳሮች አሏት፣ ይኸም ሁኔታ ከፍተኛ የብዝሃ ሕይወት ባለ ሀብት ለመሆን አብቅቷታል። ለተለያዩ ሥርዓተ ምህዳሮች መገኘት ምክንያት ከሆኑት አንዱ፣ ኢትዮጵያ የምድር ገፅታ ከምድር መቀነት(equa­tor) በሰሜን አቅጣጫ ከሦስት ዲግሪ... Read more »

ቡናችን

የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና፣ የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና፣ የእድገታችን ገንቢ ቡና ቡና፣ ዋልታ ነው ቡናችን ቡና ቡና፣. . . “ጅማ ከተማ፣ ቦሳ ቀበሌ 04 ኪነት ቡድን” በኢትዮጵያ አብዛኛውን አካባቢ አንድ ጊዜ የተወቀጠ... Read more »

ሶስተኛው ሙሌት

የዓለማችን ረዥሙ አባይ ወንዝ አስራ አንድ ሀገራትን በማካለል 6‚700 ኪ.ሜ ተጉዞ ሜዲትራኒያን ባህርን ይቀላቀላል። 84 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሚደርሰው ዓመታዊ የወንዙ ፍሰት 84 በመቶ ያህሉ የሚገኘው ከኢትዮጵያ ምድር ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት ይህን... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የመስኖ ስንዴ የት ደርሷል?

ግብርና የሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው። ግብርና፣ 27 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ወይም 34 ነጥብ አንድ በመቶ የጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት ድርሻን የሚይዝ፣ 79 በመቶ ለሚሆኑ ዜጎች መተዳደሪያ ነው። በተመሳሳይ መጠን 79... Read more »

ትኩረት የሚሻው የጮቄ ተራራ ሰንሰለት

መግቢያ ይህ መጠጣጥፍ፣ ከተለያዩ ጽሑፎች፣ አውደ ጥናቶች፣ ምርምሮች እንዲሁም ጮቄን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በመኪና እና በእግር በመጓዝ በተገኙ መረጃዎች ላይ የተመሠረተ ነው። የጮቄ ተራራ ሰንሰለት ከ30 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በተከሰተ የእሳተ-ገሞራ ፍንዳታ መንስዔ... Read more »

ወራሪ እፅዋት በኢትዮጵያ

 መግቢያ ወራሪ (መጤ) እፅዋት አገር በቀል ያልሆኑና፣ ነባር ከሆኑበት አገር ወደ ሌላ አገር ወይም አካባቢ በታወቁና ባልታወቁ መንገዶች ገብተው በፍጥነት በመዛመት በምጣኔ ሃብት፣ በአካባቢ፣ በሰው እና በሌሎች እንስሳትና እፅዋት ደሕንነት ላይ ጉዳት... Read more »

“የአየር ቅጥ ለውጥ” (Climate Change)

መግቢያ ሰሞኑን የዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛዎች የመወያያ ርዕስ “የአየር ቅጥ ለውጥ” (“የአየር ንብረት ለውጥ”ም ይባላል) የባለጉዳዮች ኮንፈረንስ (Conference of the Parties/ COP26) ሆኖ እንደሰነበተ ይታወሳል። “ለመሆኑ ይህ ዓለምን ያስጨነቀው ኩነት ምንድን ነው?”... Read more »