ብርሃን

እግዜር ግን ለሴትነት አዳልቷል። እውነት አዳልቷል..። ካልሆነ በአጠገቧ ሳገድም ለምን ትገዝፍብኛለች? በሴትነቷ ፈር ውስጥ የብርሃን ጎርፍ ይንፎለፎላል። በምሽት ጉያዋ ውስጥ ምስል አትማ እንደምትንፏቀቅ ጨረቃ የብርሃን ምንጭ ከቀይ ፊቷ ላይ ይፈልቃል። እንደአራስ ገላ... Read more »

የዳሎል ስምጥ ሸለቆ ሳይንሳዊ ይዘት፣ አስደናቂ ውበት እና እምቅየተፈጥሮ ሃብት

የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ ሳይንስን ማኸዘብ (የሳይንስን ዘዴ እና ዕውቀት ለሕዝብ እንዲዳረስ ማድረግ) ሲሆን፣ የተዘጋጀው በዳሎል ስምጥ ሸለቆ ሳይንሳዊ ይዘት፣ አስደናቂ ውበት እና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም ትዝታ ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ስለ ዳሎል... Read more »

‹‹ሆድ ሲያውቅ – ዶሮ ማታ››

ለአንድ ተግባር አሠራር ይቀመጥለታል። ምን መከናወን እንዳለበት፣ አፈጻጸሙ እንዴት እንደሆነ፣ ወይም ደግሞ የትኛው ተግባር መከናወን እንደሌለበት በግልጽ የሚያመላክት አሠራር ይኖራል። ይህን መንደርደሪያ ሀሳብ ማንሳቴ ስለ አሠራር ዕውቀት ኖሮኝ ላስተምር፣ አልያም በዘርፉ ልመራመር... Read more »

የአንተነህ “ምልጃ”

  ገጣሚ አንተነህ አክሊሉ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም፣ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋሊያ መጻሕፍት መደብር በርእሳችን የጠቀስንለትን የሥነግጥም መድበሉን አስመርቆ ነበር። በእውነቱ ደስ የሚል፤ በአብዛኛውም በወጣት የጥበብ ቤተሰቦች የታጀበና የደመቀ ሆኖ ነበር... Read more »

የትርጉም ስራችን ወዴት እያመራ ነው?

መጽሐፍ ፡- የኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሎሞን ሥርወ መንግሥት እስከ አብዮቱ ውድቀት ( 2ኛ ዕትም ) ( የእንግሊዝኛው ርዕስ A History of Ethiopia ከማለቱ በስተቀር በትርጉሙ ላይ በንዑስ ርዕስነት የተጨመረው “ ከሰሎሞን ሥርወ መንግሥት... Read more »

የተዘነጋው የፑሽኪን ሐውልት

የአስራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሩሲያውያን ረቂቅ ሥነ-ጽሑፍ ከሳችና የዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ ፈልሳፊ ታላቁ የጥበብ ሰው አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪን የተወለደው እ.ኤ.አ. ሐሙስ ሰኔ 6 ቀን 1799 ዓ.ም ነው። ትውልዱ ከዘመኑ ባላባቶች እና... Read more »