
መግቢያ ፀሐይን በየቀኑ ስለምናያት ስለ እሷ በቂ መረጃ እንዲኖረን ያስፈልጋል የሚል እሳቤ አለን። ፀሐይ የተለያዩ ምድራዊ ተግባራትም አስተናጋጅ፣ ብሎም የኩነቶች መተለሚያ፣ መለኪያ ሆና ታገለግላለች። የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ ሳይንስን ማኸዘብ (የሳይንስን ዘዴ... Read more »

ጤና ይስጥልን! ከሀብት ሁሉ የሚልቅ ሀብት ጤና ነው። የአገሬ ሰው ሲመርቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይላል፤ ፈጣሪውንም `ጤናዬን አትንሳኝ` ብሎ ይለምናል። በሕይወት ለመቆየት፣ ሰርቶ ለመለወጥ፣ ቤተሰብና ሀብት ለማፍራት ጤና መሠረታዊ ቅድመ... Read more »
ወርሃ ጥር በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል አርሶ አደራችን በከፍተኛ ትጋት ሲለፋበት የቆየው የግብርና ስራ የሚጠናቀቅበትና አዝመራ ተሰብስቦ ጎተራ አስገብቶ እፎይ የሚልበት የዕረፍት ወቅት ነው። ከዕረፍቱ ጋር ተያይዞ ደግሞ ወሩ የተለያዩ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ስርዓቶች... Read more »
ሥርዓተ ትምህርት በትምህርት ተቋማት አማካይነት እንዲመጣ የሚፈለገው ለውጥ የሚመራበት ሳይንስ ነው። ለውጡ ደግሞ በተማሪዎች በኩል መታየት አለበት። የባህርይ፣ የአመለካከት፣ የክህሎት መዳበር፣ዕውቀት የመፍጠር አቅም ለውጦች የሚመሩበት ሥርዓት፤ የትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን አመለካከት እንዲያመጡ፣ተማሪዎች ዕውቀት... Read more »
አብሮ አደግ ወዳጄ ተክዞ አገኘሁትና ‹‹ምን ሆነህ ነው? ›› ብዬ ጠየኩት። ‹‹ሁለት ወይም ሶስት ሆነው ባሉበት የኑሮ ውድነት ወሬ በሰፊው ይነሳል ሲባል ሰምተህ ታውቃለህ ወይ? ›› በማለት ጥያቄውን በጥያቄ መለሰልኝ። ‹‹ሰምቼ አላውቅም››... Read more »

መምህር እና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል በሰሜን ሸዋ ማጀቴ ከተማ ተወልዶ፣ ኮምቦልቻና አስመራ አድጓል። አስመራ አሥራ ሁለተኛ ክፍል ከጨረሰ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የቀን ሥራ ሠርቷል፤ በመምህርነትም አገልግሏል። የግል ትምህርት ቤቶች መምህራንና... Read more »

መግቢያ የዚህች ጽሑፍ ዋና ዓላማ የዘመናችን ዐቢይ ጉዳዮችን በአግባቡ ለማስተናገድ እንዲቻል ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ የነባር ተግባራትን ተሞክሮ ለአንባቢያን ማቅረብ ነው። እንደምሳሌነት የተወሰደው ደግሞ የዲማ ጊዮርጊስ ገዳም አስተዳደር እና በገዳሙ የነበረው የትምህርት ይዘት... Read more »

“ማንኛውም የሚበላና በውስጡ ለሰውነት እድገትና ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን ያየዘ፤ በማኅበረሰቡ ባህልና እምነት ተቀባይነት ያለው ነገር” የሚለው ሃሳብ ብዙዎችን የሚያስማማ ለ “ምግብ” የተሰጠ ብያኔ ነው። ብያኔው፣ ምግብ ወደ ሆድ ውስጥ የሚገባ ነገር... Read more »

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ታላቅ ሠማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በቀድሞ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በፍቼ ከተማ ተወለዱ። አቡነ ጴጥሮስ በሠማዕትነት እንደሚሞቱ መምህራቸው በትንቢት ነግሯቸውም ነበር። አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት... Read more »

ለትምህርት ውጤታማነት ትምህርትን የሚመራው ተቋምና የመሪዎች ጥንካሬ፣ የትምህርት ሥርዓቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆችና ጠቅላላው ማኅበረሰብ የየራሳቸው ድርሻ አላቸው። የመምህራን ሚና ደግሞ ከሁሉ ይልቃል። “መምህርነት” በሥነ-ምግባሩ የታነፀ፣ በእውቀት የደረጀ፣ ሀገርን የመረከብ... Read more »