ብርሃን

እግዜር ግን ለሴትነት አዳልቷል። እውነት አዳልቷል..። ካልሆነ በአጠገቧ ሳገድም ለምን ትገዝፍብኛለች? በሴትነቷ ፈር ውስጥ የብርሃን ጎርፍ ይንፎለፎላል። በምሽት ጉያዋ ውስጥ ምስል አትማ እንደምትንፏቀቅ ጨረቃ የብርሃን ምንጭ ከቀይ ፊቷ ላይ ይፈልቃል። እንደአራስ ገላ... Read more »

የአንተነህ “ምልጃ”

  ገጣሚ አንተነህ አክሊሉ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም፣ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋሊያ መጻሕፍት መደብር በርእሳችን የጠቀስንለትን የሥነግጥም መድበሉን አስመርቆ ነበር። በእውነቱ ደስ የሚል፤ በአብዛኛውም በወጣት የጥበብ ቤተሰቦች የታጀበና የደመቀ ሆኖ ነበር... Read more »