የለውጡ ስኬትና ፈተና

ዮርዳኖስ ፍቅሩየ1953ቱ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ፣ የ1966ቱ አብዮት፣ የቀይ ሽብር ክስተት፣ በ1983 የሕወሓት ወደ ስልጣን መምጣት፣ የ1993 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና 1997 ምርጫ ውጤት ያስከተለው ህዝባዊ አመጽ፣ ያለፉ ስልሳ ዓመታት የፖለቲካ... Read more »

ሕዝባዊ ተሳትፎ-የአንድነታችን ተምሳሌት

መጋቢት 24/2003 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ የተጣለው ታላቁ የኢትዮጵያ ዓባይ ግድብ በ13 ተርባይኖች 5 ሺህ150 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል። በዓመት ደግሞ 15 ሺህ 760 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ የማመንጨት አቅም አለው:: ፕሮጀክቱ በዓለም... Read more »

‹‹ኢትዮጵያን የሚወድ፣ ፈተናዎችን ወደ ድል የሚቀይር የለውጥ አመራር አለን›› – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ

የለውጥ ወር በሆነው መጋቢት የዘመን መጽሔት ልዩ ዕትም እንግዳ ያደረግናቸው የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ዋና ኃላፊ የሆኑትን አቶ አደም ፋራህን ነው። በዘመነ ኢህአዴግ አጋር እየተባሉ ይጠሩ ከነበሩት አምስት... Read more »

የለውጡ ጉዞ ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ…የለውጡ ጉዞ

1825 ቀናትን… 260 ሳምንታትን… 60 ወራትን… አምስት ዓመታት በለውጥ መንገድ ላይ! እነዚህ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ግንቦት 20ን ከተካ ወዲህ የተሰፈሩ ጊዜያት ናቸው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀጣጠለውን አመጽ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

ለጡረተኛው የቆመው የአዋጅ ማሻሻያ

አንዳንድ የፌዴራል መ/ቤቶች ሲቋቋሙ የማስፈጸም ስልጣን ብቻ ይዘው ይቋቋማሉ። ሌሎቹ ደግሞ የልማት ድርጅት ሆነው ሊደራጁ ይችላሉ። የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ፣ እንደሌሎች ተቋማት ሁሉ የማስፈጸም ስልጣን በህግ ተሰጥቶታል። በተሰጠው ስልጣን መሠረትም ተቋማት... Read more »

አገር የሚበላው ነቀዝ

በአማርኛ ቋንቋ “ሙስና” የሚለው ቃል “corruption” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አቻ ትርጉም የሚሰጥ ሆኖ ግልጋሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው አማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 67 ላይ “ሙስና” የሚለውን... Read more »

“በሃገራዊ የምክክር መድረኩ አጀንዳዎች በመገናኛ ብዙኃን ይተቻሉ፤ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይሳተፋሉ”-ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

የጥር ወር የዘመን መጽሔት ዐቢይ ርዕስ ዓምድ እንግዳችን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ናቸው። ዘመን መጽሔት ከዋና ኮሚሽነሩ ጋር ባደረገችው ቆይታ ከተቋቋመ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው ኮሚሽን እስካለንበት ጊዜ... Read more »

የቀንዱ ቀንደኛ ሀገር ተጋድሎ

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን እና ጂቡቲን የያዘው የአፍሪካ አህጉር ምሥራቃዊ ጫፍ (በቅርጻዊ አጠራሩ የአፍሪካ ቀንድ) በምስራቅ በህንድ ውቅያኖስ እና በሰሜን በኤደን ባህረ ሰላጤ መካከል ይገኛል። የአፍሪካ ቀንድ በመቶዎች... Read more »

«ኢትዮጵያ በሯን ከርችማ ብቻዋን መኖር አትችልም» –አቶ ዛፉ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. በፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፣ የውጭ አገር ባንኮችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት የፖሊሲ ማሻሻያ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ... Read more »

“ኢትዮጵያ ችግሮቿን የምትፈታው በአንድነቷ ላይ ቆማ ነው” – ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ የዘመን መጽሔት የህዳር ወር እትም አብይ ርዕስ አምድ እንግዳችን ናቸው።ዘመን ከፕሮፌሰር ያዕቆብ ጋር ባደረገችው ቆይታ ወቅታዊውን... Read more »