የተመጣጠነ ምግብ እና የአዕምሮ እድገት

“ማንኛውም የሚበላና በውስጡ ለሰውነት እድገትና ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን ያየዘ፤ በማኅበረሰቡ ባህልና እምነት ተቀባይነት ያለው ነገር” የሚለው ሃሳብ ብዙዎችን የሚያስማማ ለ “ምግብ” የተሰጠ ብያኔ ነው። ብያኔው፣ ምግብ ወደ ሆድ ውስጥ የሚገባ ነገር... Read more »

ኢትዮጵያዊው ሠማዕት፡-አቡነ ጴጥሮስ

 የ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ታላቅ ሠማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በቀድሞ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በፍቼ ከተማ ተወለዱ። አቡነ ጴጥሮስ በሠማዕትነት እንደሚሞቱ መምህራቸው በትንቢት ነግሯቸውም ነበር። አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት... Read more »

የመምህራን አቅም እና የትምህርት ጥራት

ለትምህርት ውጤታማነት ትምህርትን የሚመራው ተቋምና የመሪዎች ጥንካሬ፣ የትምህርት ሥርዓቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆችና ጠቅላላው ማኅበረሰብ የየራሳቸው ድርሻ አላቸው። የመምህራን ሚና ደግሞ ከሁሉ ይልቃል። “መምህርነት” በሥነ-ምግባሩ የታነፀ፣ በእውቀት የደረጀ፣ ሀገርን የመረከብ... Read more »

ምን እንጠይቅልዎ?

በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኙ ወጣቶች ዘወትር እሁድ እሁድ ጠዋት ከአስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ድረስ በአካባቢያቸው የሚገኘውን ከኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪ ወደ አፍሪካ ህብረት የሚወስደውን... Read more »

ከረፈደ ጀምረው ቀድመው የደረሱት አባት

 የዛሬው የፈለግ አምድ እንግዳ ኡስታዝ ካሚል አሊዪ ይባላሉ፤ ትምህርት የጀመሩት ልጃቸውን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ በሄዱበት ጊዜ ነበር። ዛሬ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህር ናቸው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልም በመሆን ሀገራቸውን እያገለገሉ ይገኛሉ፤... Read more »

ድምጽ አልባው የጦርነት ጓዝ

 ዮርዳኖስ ፍቅሩ የሰው ልጅ በተለያዩ ሁኔታዎች በሚፈጠሩ አስከፊ ክስተቶች ሕይወቱ ሊመሰቃቀል ይችላል። በግለሰብ፣ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና አገር ላይ በዘመናት መካከል የሚፈጠሩ ትላልቅ አሰቃቂ ኹነቶች አንዴ ተከስተው ከመረሳት ይልቅ፣ ለረጅም ጊዜ በልቡና ውስጥ... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎች ማኅበረሰብ ተሳትፎ- መንግሥት ሊያተኩርበት የሚገባ አቅጣጫ

ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ እና ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው በዚሁ መጽሔት ቅፅ 20 ቁጥር 97 ታኅሳስ 2014 ዓ.ም. በ”የኔ ዕይታ” ዓምድ ‹‹ለአገር ችግር መፍቻ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበረሰብ ተሳትፎ›› በሚል ርዕስ የጻፉት... Read more »

አገር እንዳይሞት!

‹‹ውብ አገሬ፣ ውብ አገሬ ፤ ውብ አገሬ፤ በአንቺ እኮ ነው መከበሬ፣ መከበሬ፤ እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል፤ እህት ወንድም ቢሞት በአገር ይለቀሳል፤ አገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል።›› ይህን ዝማሬ ከልጅነት ዘመናችን ጀምረን... Read more »

ምን እንጠይቅልዎ?

ቅሬታ የቀረበበት ጉዳይ:- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ቄራ የሚወስደው ባለ ሁለት መስመር መንገድ ዘወትር በመንገደኛ፣ በታክሲ ተሳፋሪ ሰልፈኛ እና በመኪና የተጨናነቀ ነው። አሁን ደግሞ በቅርቡ ከቡናና ሻይ ባለስልጣን ህንጻ አጠገብ... Read more »

የግብረ ገብ መቀጨጭ የአገር ድቀት ምንጭ

ብያኔ ‹‹ግብረ ገብ›› የቃሉ ምንጭ የግዕዝ ቋንቋ ሲሆን፣ ገብረ ሠራ ከሚለው ሥርወ ግሥ የተገኘ ነው። ትርጉሙም ተግባር ያልተለየው መልካም ኅሊና የሚል ትርጉም ይሰጠናል። በአመዛኙ በሃይማኖት ዓለም ሰው ለፈጣሪው ወይም ለባልንጀራው ያለውን መልካም... Read more »