የአብሮነት መዲና

ጽጌረዳ ቢጫ ሮዝ ቀይ.. ቀለማት አሉት። እነዚህ የቀለማቱ መለያየት ጽጌረዳ የሚለውን ስያሜ አሳጥተው ሌላ ስያሜ እንዲኖረው አለአደረጉትም፤ ይልቁኑ ተጨማሪ ውበትና ድምቀት ሆነውለት መወደዱንና መፈለጉን ጨመሩለት እንጂ! ኢትዮጵያም እንዲሁ ናት አንዲት ግን ብዙ... Read more »

የብርሃን መንገድ

አዲስ አበባ አዲስ መልክ በመላበስ ላይ ትገኛለች። ለዓሥርት ዓመታት ከአሸለባት፣ በየመሐሉ እየባነነች መልሳ ከምትወሰድበት እንቅልፍ እየነቃችም ነው። በለውጡ ዘመን አዲስን የሚመጥን ዘላቂ ልማት ታቅዶላታል። የከተማዋን ገጽታ በመቀየር ላይ የሚገኙ በርካታ የልማት ሥራዎች... Read more »

ባዶ የምሳ እቃ እና ሌሎች ተረቶች

እውነተኛ ታሪክ ነው። በብዙዎች ጓዳ፣ በሕፃናት እና አዳጊዎች፣ በደጋግ እናቶች አእምሮ ውስጥ ትዝታው ተቀርጾ የሚኖር ታሪክ። የንጋት ሰቆቃዎች፣ የኑሮ ዘባተሎ፣ የድህነት ታሪክ….የባዶ የምሳ እቃ እና የባዶ ሆድ የድብብቆሽ ሰቀቀናም “ጨዋታ”፣ የባዶ የምሳ... Read more »

የሽግግር ፍትህ ለምን?

የሽግግር ፍትህ አስከፊ ግጭቶችን፣ ጭቆናዎችን እና የመብት ጥሰቶችን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር፤ ፍትህ እና እርቅ እንዲሰፍን በማድረግ ዘላቂ ሠላም የሚፈጥሩ ሥራዎችን የሚያጠቃልል ሂደት መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ይገልጻል። የተባበሩት... Read more »

«መንግሥት ሆደ ሰፊ ሲሆን ተዳክሟል፤ እርምጃ ሲወስድ አምባገነን ሆኗል የሚሉ የፖለቲካ ነጋዴዎች አሉ»  – በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

የዘመን መጽሔት የሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም ዕትም የዐብይ ርዕስ አምድ እንግዳ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ናቸው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሁለት ወራት እረፍት ተዘግቶ ተመራጮች ወደ... Read more »

ፍትህን- ከወረቀት በዘለለ!

የዲሞክራሲ መርሆዎች ተብለው በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ካላቸው መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ነጻ፣ጠንካራና ገለልተኛ የፍትህ ስርዓት መኖር ነው። በሰለጠነው ዘመን ደግሞ ማንኛውም ዲሞክራሲያዊ መንግስት ሦስት መዋቅሮች ይኖሩታል። እነሱም ህግ አውጪ፣ህግ አስፈጻሚና ህግ... Read more »

ዓባይ በጥበብ ሥራዎች

ለውበቱና ለኃያልነቱ ብቻ ሳይሆን ዓባይ የተገጠመለት ለአገር ሊጠቅም የሚችል ውሃ፣ አፈር እና ማዕድን እንዲሁ ያለአገልግሎት ዝም ብሎ ይሄዳል በሚል በቁጭት የሚገጠሙ አሉ፤ በተለይ የቃል ግጥሞቹ ቁጭት ብቻ ሳይሆን ምኞትና ተስፋ ያለባቸው በቅጡ... Read more »

ስብራቱን ለመጠገን…

“ትምህርት” የሰው ልጅን አስተሳስብ ወደተሻለ የሚቀይር፣ ባሕሪውን የሚያርቅ፣ የችግር መፍቻ ቁልፍ፤ ትውልድ ለራሱና ለሀገሩ እንዲበጅ አድርጎ መቅረጽ የሚያስችል መሣሪያም ነው። የተሻለ ትምህርት የተሻለ ትውልድን ይፈጥራል። የተሻለ ትውልድም ሀገሩን የተሻለች አድርጎ መሥራት ይቻለዋል።... Read more »

የፖለቲካ ምህዳሩ ሰፍቷልን?

የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት በአገሪቱ ውስጥ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በህገ መንግሥቱ መሰረት በትክክል መስተናገድ እንደሚችሉ የሚገልጽ አጠቃላይ የሕግ ድንጋጌ ነው። ምንነቱን ስናነሳ ደግሞ የአማራጭ ሃይል ሥርዓት የሚስተናገድበት የፓርቲ አደረጃጀትና አሰራር ማለት ነው። በዚህም በአገሪቱ... Read more »

አባይን የመገደብ ህልም በዘመን አንጓዎች

ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በርካቶች የአባይን መነሻ የማወቅ ምኞት ነበራቸው። ታሪክ ፀሐፊው ሔሮዶተስ፣ የፖርቱጋሉ ሚሲዮናዊ ፓድሬ ፔሬዝ፣ ሳሙኤል ቤከር፣ ከሪቻርድ በርተን፣ ጆን ሀኒንግ እና ሌሎችም የአባይ መነሻ የት ነው ለሚለው ጥያቄ... Read more »