የአንድ ሀገር ሕዝብ ይወክለኛል የሚለውን ተወዳዳሪ በነጻነት ከመረጠ በኋላ፣ ራሱን በራሱ ከሚያስተዳድርበት የዲሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ አንዱ ፓርላማ ነው። በየጊዜው የተካሄዱት የኢትዮጵያ የፓርላማ ምርጫና ውክልናቸው እንደየሥርዓቶቹ የተለያዩ ቢሆኑም ታሪካቸው የሚጀምረው ግን ከዘውዳዊው ሥርዓት... Read more »
“የጋራ መግባባት” የሚለውን ጽንሰ-ሃሳብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በቀላሉና ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ምንነቱን የተገነዘበው አይመስልም። ቃሉ ለጆሯችን እንግዳ አይደለም፣ የተለመደና ሁል ጊዜ የምንሰማው ጉዳይ ነው። ሁላችንም ተመሳሳይ በሆነ ደረጃ ማን፣ ከማን ጋር እና... Read more »
ደስታ ተክለወልድ ያማርኛ መዝገበ ቃላት (1962፣ 249) ግጭትን መግጨት፣ መገጨት፣ ድንገተኛ ጥል፣ ዕለተ ጠብ፣ ያልታሰበ አደጋ፣ የጊዜ ጦርነት ሲል ይገልጸዋል። የዘርፉ ምሁራን ደግሞ ግጭት የማኅበራዊ ኑሮ ተጋሪ በሆኑ ቡድኖችና ሕዝቦች መካከል በሚኖር... Read more »
“በሚቀጥለው ዓመት አዲስ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል” “ዩኒቨርሲቲዎች ራሳቸው በሰጡት ፈተና ብቻ የሚለኩበት ሁኔታ ከ2015 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ ያበቃል” “በጦርነት ከወደሙት ትምህርት ቤቶች መቶ ያህሉን መልሶ ለመገንባት ዝግጅት እየተደረገ ነው “የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ... Read more »
ጣልያን በ1888 ዓ.ም. በጥቋቁሮቹ ኢትዮጵያውያን አናብስት በአድዋ ተራሮች ስር አሳፋሪ ሽንፈት ተከናንባ አንገቷን ለመድፋት ተገደደች። በጀግኖች ኢትዮጵያን የደረሰባትን ቅስም ሰባሪ ሽንፈት ተበቅላ ቀና ለማለት ለ40 ዓመታት በከፍተኛ ሁኔታ ስትዘጋጅ ቆየች። በቅኝ ግዛት... Read more »
ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈው፤ አካል... Read more »
ኢትዮጵያ በቀጣዮች አስር ዓመታት የምትመራበትን የልማት ዕቅድ አዘጋጅታ ተግባራዊ ለማድረግ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ሁለተኛ ዓመቷን ይዛለች። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ከ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም. የሚተገበረው የልማት ዕቅድ “ኢትዮጵያ ፤... Read more »
ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን ታሪክ ያላት አገር እንደመሆኗ በጊዜያት ውስጥ በርካታ አስገራሚ፣ አስደሳች፣ አስደንጋጭ፣ አሳዛኝ …ወዘተ ክስተትና ሁነቶችን ሳታስተናግድ አላለፈችም። እነዚህም በተለያዩ ወራትና ቀናት እንደሚሆኑም የሚጠበቅ ነው። ዘመናዊ በሚባለው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግን... Read more »
አገራዊ የምክክር መድረክ ግጭቶችን የመፍቻ ታላቅ ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ ለስኬታማነቱ የየበኩላችንን በጎ አስተዋፅኦ ማበርከት ይጠበቅብናል። ሀገራዊ ምክክሩ ላይ ኅብረተሰቡን ይወክላሉ ተብለው የሚታሰቡ የተወሰኑ አካላት የሚሳተፉ ቢሆንም፣ ህዝቡ የሀገሩን ጉዳይ የእነዚህ ሰዎች ብቻ... Read more »
ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ላይ የሚቃጣን የሕልውና አደጋ ለዘመናት በአንድነት ቆመው በመመከት ኢትዮጵያን አንድ አድርገው አቆይተዋል። የአሁኑም ትውልድ በእናት አገሩ ሕልውና ላይ የሚደቀኑ ሳንካዎችን በኅብረት በመሰለፍ ጠራርጎ ለመጣል እስከሕይወት መስዋዕትነት እንደሚከፍል በተግባር እያሳየ ነው።... Read more »