‹‹የበደለኝ ሥርዓት እንጂ አገሬ ወይም ሕዝብ አይደለም›› – ዶክተር ፍቅሩ ማሩ

የዚህ እትም የፈለግ ዓምድ እንግዳችን ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ናቸው። ሥራ የጀመሩት በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በኢትዮጵያ አየር ኃይል የተዋጊ ጀት አብራሪ በመሆን ነው። በደርግ ዘመን በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት ለስደት ተዳርገው ለበርካታ ዓመታት... Read more »

አካል ጉዳተኞችን እኩል ተጠቃሚ ያላደረገው የትምህርት ስርዓት

“ልዩ ፍላጎት ሥርዓተ ትምህርት” ከሌሎች ተማሪዎች የተለየ ትኩረትና ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የሚሰጥ ትምህርት ነው። በዚህ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የአእምሮ እድገት ውስንነትና የአእምሮ እድገት መዛባት ያጋጠማቸው፣ አይነ ስውራን፣ መስማት የተሳናቸውና ማንኛውም ዓይነት የአካል... Read more »

ምን እንጠይቅልዎ?

በማሕበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድኅን ተቋም ውስጥ አባል ለሆኑ ግለሰቦች ከዚህ በፊት በመንግሥት ህክምና ተቋማት በሀኪም በታዘዘው መሠረት የአባልነት መታወቂያቸውን እያሳዩ በከነማ ፋርማሲዎች መድኃኒቶች ይወስዱ ነበር። በተለይ በ2014 ዓ.ም. የተለያዩ መድኃኒቶችን የከነማ ፋርማሲዎች... Read more »

የዘመናዊ ህብረት ሥራ ማህበር አባት

ኢትዮጵያ ሀገርና ሕዝባቸውን የሚያከብሩ፣ ለህልውናዋ፣ ለብልጽግናዋ፣ ለክብሯ የሚደክሙ በርካታ የተከበሩ ብርቅዬ ዜጎች አሏት። እነዚህ የተወደዱ ልጆቿ ከልጅነት እስከ ዕውቀታቸው ባላቸው ዕውቀት፣ሙያ፣ ሀብት እና ጉልብት ዋጋ ሲከፍሉላት የኖሩ በብዙ የሀገሪቱ መልካም እርምጃዎች ውስጥ... Read more »

አይይ …ሂሳብ አለማወቅ!

የማሰብ ችግር የብዙኀኑ የህወሓት ጁንታ ዓይነተኛ መገለጫ ነው። ሂሳብ ለብዙዎች የሚያስቸግር ትምህርት እንደሆነ ቢታወቅም ለወያኔ አመራር ደግሞ በራስ ዳሸን ላይ የመሮጥ ያህል ከባድ ነው። የመጀመሪያው የማሰብ ችግር መገለጫው ትልቅና ትንሽን ያለማወቅ ነው።... Read more »

ማደሪያ ያገኘው አባይ

ታላቁ የኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ ባለፈው ዓመት ክረምት 4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ መያዙ ይታወሳል:: በዘንድሮው ክረምት ደግሞ በታቀደው መጠን ውሃ እንዲይዝ ተደርጓል። ግድቡ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ኪዩብ... Read more »

ከጉልበት ሠራተኛነት -የአውሮፕላን ባለቤትነት

በልጅነታቸው እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በክረምት ወቅት ከሠፈር ልጆች ጋር ተሰባስበው እግር ኳስ ይጫወታሉ፤ ፈረስ ይጋልቡም ነበር።መኪና እና አውሮፕላን ሣያዩ ገመዶች የመጠላለፍ ዓይነት ጨዋታ ይወዱ ነበር።ከአምስተኛ ክፍል ጀምሮ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ መማራቸው ተቻችሎ መኖርን፣... Read more »