ሽብርተኛው እስከ መቼ በህዝብ ህይወት ?

አሸባሪው ህወሓት ራሱን የትግራይ ህዝብ ዘብ፣ የትግራይ ህዝብ ጠባቂ፤ እንደሆነ አድርጎ ያቀርባል፤ ይህን ማደናገሪያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደጋግሞ ሲዘምረው ይሰማል። እውነታው ግን፣ አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ህዝብ በእየ ትውልዱ ህይወቱን እየገበረለት እድሜውን ማራዘሚያ... Read more »

“ጊዮን አባ ለጋስ”

ኢትዮጵያ ከሚገኙት ወንዞች ሁሉ ትልቁ ዓባይ ነው። ይህ ወንዝ የባህላዊ እና ታሪካዊ ይዘቶች ባለቤት ሲሆን፣ ከሃይማኖት አንፃር ዓባይ ከገነት ከሚፈልቁ አራት ቅዱሳን ወንዞች አንዱ እንደሆነ ይታመናል። ከዚህ አንፃር ስያሜውም “ጊዮን” (the Ghion)... Read more »

“ዓለም አቀፉን ጫና የሚቋቋም ኢኮኖሚ እየገነባን ነው”-ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጪም እየተፈተነች ያለችበት ጊዜ ላይ ለመሆኗ እማኝ መፈለግ አያሻም። ፈተናው ከውስጥ፣ ሀገሩን ከከዳው የአሸባሪ ቡድን እና የቡድኑ አምላኪዎች ጋር ከውጭ ደግሞ፣ አሸባሪው ቀደም ሲል ከሀገር በዘረፈው ሀብት ካፈራቸው የጥፋት ቡድኖች... Read more »

በጁንታው መቃብር ላይ የሚገነባው ዴሞክራሲ

 ሀብታሙ ስጦታው የትናንቱ ገመናችን በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ መንግስታት ተፈራርቀዋል። ይሁን እንጂ በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ረገድ ያልተሳካላት እንደሆነች አለም የሚያውቀው ሀቅ ነው። በእነዚህ መንግስታት በኩል የነበረው ልምድ እና ቅብብሎሽ የሚያመለክተው መገዳደል፣ ደም መፋሰስ... Read more »

የምርጫ 2013 ሰላማዊነት ተስፋና ስጋቶች

 ሀብታሙ ስጦታው ኢትዮጵያ አምስት አገራዊ ምርጫዎችን አከናውናለች። ምርጫዎቹ የዴሞክራሲ ሥርዓትን ይወልዳሉ የሚል ምኞት ቢኖርም የዜጎችን ነብስ ከመንጠቅ ባለፈ ከሽፈው ቀርተዋል። ምርጫ በአገር ደረጃ ዘላቂ ሰላም ያመጣል የሚል መግባባቶች ቢኖሩም ያለፉት አምስት አገራዊ... Read more »

«የስብሃት ቤተሰብ ከሱር ኮንስትራክሽን ብቻ በዓመት 100 ሚሊዮን ዶላር ከአገር ያስወጣ ነበር!» – ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም

 የትናየት ፈሩ አቶ አርአያ ተስፋማርያም ጋዜጠኛ ነው። ከ1990ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ ሪፖርተርን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ ሰርቷል። ወደ ሙያው የተሳበበትን ሁኔታ ሲገልጽ «በሰማንያዎቹ አጋማሽ ይወጡ ከነበሩ ጋዜጦች ቁጥር አንድ ምርጫዬ ‘ጦማር’ ጋዜጣ ነበረች::... Read more »