የዩኒቨርሲቲዎች ማኅበረሰብ ተሳትፎ- መንግሥት ሊያተኩርበት የሚገባ አቅጣጫ

ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ እና ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው በዚሁ መጽሔት ቅፅ 20 ቁጥር 97 ታኅሳስ 2014 ዓ.ም. በ”የኔ ዕይታ” ዓምድ ‹‹ለአገር ችግር መፍቻ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበረሰብ ተሳትፎ›› በሚል ርዕስ የጻፉት... Read more »

አገር እንዳይሞት!

‹‹ውብ አገሬ፣ ውብ አገሬ ፤ ውብ አገሬ፤ በአንቺ እኮ ነው መከበሬ፣ መከበሬ፤ እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል፤ እህት ወንድም ቢሞት በአገር ይለቀሳል፤ አገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል።›› ይህን ዝማሬ ከልጅነት ዘመናችን ጀምረን... Read more »

ምን እንጠይቅልዎ?

ቅሬታ የቀረበበት ጉዳይ:- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ቄራ የሚወስደው ባለ ሁለት መስመር መንገድ ዘወትር በመንገደኛ፣ በታክሲ ተሳፋሪ ሰልፈኛ እና በመኪና የተጨናነቀ ነው። አሁን ደግሞ በቅርቡ ከቡናና ሻይ ባለስልጣን ህንጻ አጠገብ... Read more »

 ልበ ሰፊነት ያስፈልጋል! 

አገራዊ የምክክር መድረክ ግጭቶችን የመፍቻ ታላቅ ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ ለስኬታማነቱ የየበኩላችንን በጎ አስተዋፅኦ ማበርከት ይጠበቅብናል። ሀገራዊ ምክክሩ ላይ ኅብረተሰቡን ይወክላሉ ተብለው የሚታሰቡ የተወሰኑ አካላት የሚሳተፉ ቢሆንም፣ ህዝቡ የሀገሩን ጉዳይ የእነዚህ ሰዎች ብቻ... Read more »

ብሔራዊ ውይይት ፤ ለብሔራዊ መግባባት

 ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ላይ የሚቃጣን የሕልውና አደጋ ለዘመናት በአንድነት ቆመው በመመከት ኢትዮጵያን አንድ አድርገው አቆይተዋል። የአሁኑም ትውልድ በእናት አገሩ ሕልውና ላይ የሚደቀኑ ሳንካዎችን በኅብረት በመሰለፍ ጠራርጎ ለመጣል እስከሕይወት መስዋዕትነት እንደሚከፍል በተግባር እያሳየ ነው።... Read more »

ለምክክር መድረኩ ስኬት ማን ምን ያድርግ ?

ሰው በተፈጥሮው የኔ ብሎ የያዘው አቋም በሌሎች ዘንድም ይሁንታን እንዲያገኝ ይሻል፤ ፍላጎታችን ለየቅል ነውና የኔ ብለን የያዝነው አቋም በሌላውም ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱ ቀርቶ ተቃውሞን ልናስተናግድ እንችላለን። ፍላጎታችንን ለማሳካት የምናደርገው ጥረት መደማመጥና መቀባበል... Read more »

 ሳሙኤል ይትባረክ ሕወሓት ኢህአዴግ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በርካታ የደርግ ባለሥልጣናት በየፊናቸው ተበተኑ። ከእነዚህ ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት የተወሰኑት አዲስ አበባ ወደ ሚገኘው ጣሊያን ኤምባሲ ጥገኝነት ጠይቀው ገቡ። በዚህ... Read more »

ዘመን መጽሔት መጋቢት ወር 2014 ዓ.ም

Read more »

“የአየር ቅጥ ለውጥ” (Climate Change)

መግቢያ ሰሞኑን የዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛዎች የመወያያ ርዕስ “የአየር ቅጥ ለውጥ” (“የአየር ንብረት ለውጥ”ም ይባላል) የባለጉዳዮች ኮንፈረንስ (Conference of the Parties/ COP26) ሆኖ እንደሰነበተ ይታወሳል። “ለመሆኑ ይህ ዓለምን ያስጨነቀው ኩነት ምንድን ነው?”... Read more »

ለአገር ችግር መፍቻ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበረሰብ ተሳትፎ

መግቢያ ይህ ጽሑፍ በአገራችን ላይ ችግር በተከሰተ ቁጥር መንግሥት እና ሕዝብ በጋራ በመተባበር ችግሩን ለመፍታት የሚያደርጉት ጥረት አዲስ አለመሆኑን ለማመላከት፣ እንዲሁም አሁን ለተከሰተው ችግር ቀራፊ ፕሮግራሞች ለመጠቆም የተዘጋጀች ናት። ይዘቱ ቢለያይም፣ በታሪካችን... Read more »