ኢትዮጵያውያን የወያኔን ያህል የታገሱትና የተሸከሙት የፖለቲካ ኃይል በታሪክ ውስጥ ያለ አይመስለኝም። የመጀመሪያው ነጥብ የሶማሌ ክልሉ ሙስጠፌ … የተናገሩት ነው። ወያኔ ኢትዮጵያን እየጠላ ኢትዮጵያን ለመምራት የደፈረ ቡድን መሆኑ ነው። ወያኔ ከመቀሌ እስከ ሞያሌ... Read more »

ብያኔ ‹‹ግብረ ገብ›› የቃሉ ምንጭ የግዕዝ ቋንቋ ሲሆን፣ ገብረ ሠራ ከሚለው ሥርወ ግሥ የተገኘ ነው። ትርጉሙም ተግባር ያልተለየው መልካም ኅሊና የሚል ትርጉም ይሰጠናል። በአመዛኙ በሃይማኖት ዓለም ሰው ለፈጣሪው ወይም ለባልንጀራው ያለውን መልካም... Read more »

ቀደምት ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ለመቀራመት ቋምጠው ከሚመጡ የየዘመኑ ጉልበተኞች ጋር በዱር በገደሉ ተዋደቀው ነጻነታቸውን አስከብረው ኖረዋል። ነጻ አገርና ኩሩ ሕዝብ ሆነን የምንኖረው ቀደምቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው፤ አጥንታቸውን ከስክሰው በከፈሉት የሕይወት ዋጋ ነው። የኢትዮጵያውያን ጀግንነት፣... Read more »

የተወለዱት በቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር ነው። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አካባቢያቸው ተከታትለዋል። በ 1951 ዓ.ም ሐረር ወታደራዊ አካዳሚ እጩ መኮንንነት ትምህርት ቤት ገብተዋል። ከተመረቁ በኋላ ናዝሬት በሚገኘው የአየር... Read more »

አሸባሪው ሕወሓትን ድባቅ በመምታት የለኮሰውን አውዳሚ ጦርነት በድል በማጠናቀቅ ላይ አንገኛለን። ይሁን እንጂ በጦርነቱ ሂደት የደረሰው ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ግን ለዓመታት ጫና መፍጠሩ አይቀሬ ነው። ስለዚህም የድሉ ባለቤት ለሆኑ መላው ኢትዮጵያውያን ከደረሰው... Read more »
መጽሐፍ ፡- የኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሎሞን ሥርወ መንግሥት እስከ አብዮቱ ውድቀት ( 2ኛ ዕትም ) ( የእንግሊዝኛው ርዕስ A History of Ethiopia ከማለቱ በስተቀር በትርጉሙ ላይ በንዑስ ርዕስነት የተጨመረው “ ከሰሎሞን ሥርወ መንግሥት... Read more »

የአስራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሩሲያውያን ረቂቅ ሥነ-ጽሑፍ ከሳችና የዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ ፈልሳፊ ታላቁ የጥበብ ሰው አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪን የተወለደው እ.ኤ.አ. ሐሙስ ሰኔ 6 ቀን 1799 ዓ.ም ነው። ትውልዱ ከዘመኑ ባላባቶች እና... Read more »

የዚህ እትም የፈለግ ዓምድ እንግዳችን ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ናቸው። ሥራ የጀመሩት በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በኢትዮጵያ አየር ኃይል የተዋጊ ጀት አብራሪ በመሆን ነው። በደርግ ዘመን በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት ለስደት ተዳርገው ለበርካታ ዓመታት... Read more »

“ልዩ ፍላጎት ሥርዓተ ትምህርት” ከሌሎች ተማሪዎች የተለየ ትኩረትና ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የሚሰጥ ትምህርት ነው። በዚህ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የአእምሮ እድገት ውስንነትና የአእምሮ እድገት መዛባት ያጋጠማቸው፣ አይነ ስውራን፣ መስማት የተሳናቸውና ማንኛውም ዓይነት የአካል... Read more »

ችግራችን ሥረ ብዙ ነው። ዓይነተ ብዙ ነው። ክቡድ ነው። ሸክሙ ከዚህ አንስተን እዚህ እናደርሰዋለን የማንለውን ዝክንትል የያዘ ነው። ያለብን በአንድ አዳር ልናስተካክለው፣ ልንበጣጥሰው፣ ልናፈራርሰው የማንችለው የተውተበተበ የችግር ድር ነው። ችግርን ከሥር ከሥሩ... Read more »