ባዶ የምሳ እቃ እና ሌሎች ተረቶች

እውነተኛ ታሪክ ነው። በብዙዎች ጓዳ፣ በሕፃናት እና አዳጊዎች፣ በደጋግ እናቶች አእምሮ ውስጥ ትዝታው ተቀርጾ የሚኖር ታሪክ። የንጋት ሰቆቃዎች፣ የኑሮ ዘባተሎ፣ የድህነት ታሪክ….የባዶ የምሳ እቃ እና የባዶ ሆድ የድብብቆሽ ሰቀቀናም “ጨዋታ”፣ የባዶ የምሳ... Read more »

ዘላቂ ትኩረትለአገር ውስጥ አምራቾች

ኢትዮጵያ አሁን በያዘችው የእድገት ጎዳና የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለመጨመር፣ በዘርፉ የሚታዩትን ተግዳሮቶች ለማስወገድ እና የዜጎቿን የሥራ ዕድል ፍላጎት ለማሟላት አልማ እየሠራች ትገኛለች። ይህን እቅዷን ለማሳካት ደግሞ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሀገር አቀፍ ደረጃ... Read more »

ምርምር – የእርሻው ምሰሶ

አፈርን የማልማት፣ ሰብልን የማምረትና እንስሳትን የማርባት ጥበብ «ግብርና» ይሰኛል። ግብርና፤ የእጽዋትና የእንስሳት ምርቶች ለሰዎች ጥቅም ይውሉ ዘንድ ማዘጋጀትና ለገበያ ማቅረብንም ያካትታል። ሮጀር ሞሪሰን (2021) “History of Agriculture from the Begin­ning to the... Read more »

ይቅርታና ምህረት ያለበትን የፍቅር ጎዳና እንምረጥ!

በሰላም ይሁን በጦርነት ጊዜ አላግባብ ሰብዓዊ መብታቸውን የተገፈፉ፣ ፍትሕ ያጡ፣ የአካል እና የሞራል ውድቀት የደረሳባቸው ዜጎች የሽግግር ፍትህ ያስፈልጋቸዋል። ይህን ችግር ለመፍታታ በርካታ ሀገራት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን በመቅረጽ ተግባራዊ አድርገው መፍትሄ አግኝተውበታል።... Read more »

የሽግግር ፍትህ ለምን?

የሽግግር ፍትህ አስከፊ ግጭቶችን፣ ጭቆናዎችን እና የመብት ጥሰቶችን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር፤ ፍትህ እና እርቅ እንዲሰፍን በማድረግ ዘላቂ ሠላም የሚፈጥሩ ሥራዎችን የሚያጠቃልል ሂደት መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ይገልጻል። የተባበሩት... Read more »

«መንግሥት ሆደ ሰፊ ሲሆን ተዳክሟል፤ እርምጃ ሲወስድ አምባገነን ሆኗል የሚሉ የፖለቲካ ነጋዴዎች አሉ»  – በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

የዘመን መጽሔት የሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም ዕትም የዐብይ ርዕስ አምድ እንግዳ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ናቸው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሁለት ወራት እረፍት ተዘግቶ ተመራጮች ወደ... Read more »

ፍትህን- ከወረቀት በዘለለ!

የዲሞክራሲ መርሆዎች ተብለው በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ካላቸው መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ነጻ፣ጠንካራና ገለልተኛ የፍትህ ስርዓት መኖር ነው። በሰለጠነው ዘመን ደግሞ ማንኛውም ዲሞክራሲያዊ መንግስት ሦስት መዋቅሮች ይኖሩታል። እነሱም ህግ አውጪ፣ህግ አስፈጻሚና ህግ... Read more »

ዓባይ በጥበብ ሥራዎች

ለውበቱና ለኃያልነቱ ብቻ ሳይሆን ዓባይ የተገጠመለት ለአገር ሊጠቅም የሚችል ውሃ፣ አፈር እና ማዕድን እንዲሁ ያለአገልግሎት ዝም ብሎ ይሄዳል በሚል በቁጭት የሚገጠሙ አሉ፤ በተለይ የቃል ግጥሞቹ ቁጭት ብቻ ሳይሆን ምኞትና ተስፋ ያለባቸው በቅጡ... Read more »

ስብራቱን ለመጠገን…

“ትምህርት” የሰው ልጅን አስተሳስብ ወደተሻለ የሚቀይር፣ ባሕሪውን የሚያርቅ፣ የችግር መፍቻ ቁልፍ፤ ትውልድ ለራሱና ለሀገሩ እንዲበጅ አድርጎ መቅረጽ የሚያስችል መሣሪያም ነው። የተሻለ ትምህርት የተሻለ ትውልድን ይፈጥራል። የተሻለ ትውልድም ሀገሩን የተሻለች አድርጎ መሥራት ይቻለዋል።... Read more »

የፖለቲካ ምህዳሩ ሰፍቷልን?

የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት በአገሪቱ ውስጥ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በህገ መንግሥቱ መሰረት በትክክል መስተናገድ እንደሚችሉ የሚገልጽ አጠቃላይ የሕግ ድንጋጌ ነው። ምንነቱን ስናነሳ ደግሞ የአማራጭ ሃይል ሥርዓት የሚስተናገድበት የፓርቲ አደረጃጀትና አሰራር ማለት ነው። በዚህም በአገሪቱ... Read more »