የህዝብ ፍላጎት ቅድሚያ ይሠጠው!

 ከእለታት አንድ ቀን ሶስት ጎረቤታሞች በጣም ጥሩና የሚያምር በሬ ያዩና ይወዱታል፤ ብር ስላልነበራቸው ከገዛን በኋላ እንከፍላለን ይሉና በዱቤ ይገዙና ያርዱታል። በሬው ከታረደ በኋላ ግን፣ ሶስቱም በሬው ይመለስ አንፈልግም ይላሉ። እነዚህ ሰዎች በሬው... Read more »

የምሁሩ ሚና ምን ቢሆን ይሻላል?

ችግራችን ሥረ ብዙ ነው። ዓይነተ ብዙ ነው። ክቡድ ነው። ሸክሙ ከዚህ አንስተን እዚህ እናደርሰዋለን የማንለውን ዝክንትል የያዘ ነው። ያለብን በአንድ አዳር ልናስተካክለው፣ ልንበጣጥሰው፣ ልናፈራርሰው የማንችለው የተውተበተበ የችግር ድር ነው። ችግርን ከሥር ከሥሩ... Read more »

የሳይበር ምኅዳሩን ያለ ስጋትና ያለ ጥቃት!

የሳይበር ምኅዳር ሁሉን አቀፍ መሆን ለዓለማችን ብሎም ሀገራችን አያሌ መልካም እድሎችን ይዞ የመምጣቱን ያህል በተቃራኒው ደግሞ ለሀገራት ሉዓላዊነትና ለሕዝቦች ደኅንነት የስጋት ምንጭ እየሆነ እንደመጣ ይነገራል። ዓለም በሳይበር ምኅዳር ምክንያት አንድ እየሆነችበት ባለችበት... Read more »

አመል ያወጣል ከመሐል

የልጅነት የጨዋታ ጊዜዬን ሳስታውስ ከማይረሱኝ አጋጣሚዎች አንዱ የጩሎ ረብሻ ነው። ከጩሎ በዕድሜ በወራት ብንበላለጥ ነው። እኩያ ነን። ያለአቅሙ ራሱን እንደ አለቃ የሚቆጥር አምባገነን ሕፃን ነበር። ጩሎ ከቤቱ ወጥቶ ከመንድሩ ልጆችጋ ለመጫወት ከፍተኛ... Read more »

ያለን ምርጫ፣ መክተት ብቻ!

አሸባሪው ሕወሓት መራሹ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ ጀምሮ ያለፉት 30 ዓመታት የጋራ መስተጋብራችንን የሚበጥስና አብሮነትን የሚንድ በርካታ ተግባራትን ፈፅሟል። መለያየትን ሥርዓታዊና ሕገ መንግሥታዊ መሠረት በማስያዝ፣ የተጨቆኑ ማንነቶችን እውቅና ለመስጠት በሚል ሽፋን ኢትዮጵያዊነት... Read more »

ዘመን መጽሔት ህዳር 2014 ዓ.ም

Read more »