
መምህር እና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል በሰሜን ሸዋ ማጀቴ ከተማ ተወልዶ፣ ኮምቦልቻና አስመራ አድጓል። አስመራ አሥራ ሁለተኛ ክፍል ከጨረሰ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የቀን ሥራ ሠርቷል፤ በመምህርነትም አገልግሏል። የግል ትምህርት ቤቶች መምህራንና... Read more »

መግቢያ የዚህች ጽሑፍ ዋና ዓላማ የዘመናችን ዐቢይ ጉዳዮችን በአግባቡ ለማስተናገድ እንዲቻል ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ የነባር ተግባራትን ተሞክሮ ለአንባቢያን ማቅረብ ነው። እንደምሳሌነት የተወሰደው ደግሞ የዲማ ጊዮርጊስ ገዳም አስተዳደር እና በገዳሙ የነበረው የትምህርት ይዘት... Read more »

የዓለማችን ረዥሙ አባይ ወንዝ አስራ አንድ ሀገራትን በማካለል 6‚700 ኪ.ሜ ተጉዞ ሜዲትራኒያን ባህርን ይቀላቀላል። 84 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሚደርሰው ዓመታዊ የወንዙ ፍሰት 84 በመቶ ያህሉ የሚገኘው ከኢትዮጵያ ምድር ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት ይህን... Read more »

የአንድ ሀገር ሕዝብ ይወክለኛል የሚለውን ተወዳዳሪ በነጻነት ከመረጠ በኋላ፣ ራሱን በራሱ ከሚያስተዳድርበት የዲሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ አንዱ ፓርላማ ነው። በየጊዜው የተካሄዱት የኢትዮጵያ የፓርላማ ምርጫና ውክልናቸው እንደየሥርዓቶቹ የተለያዩ ቢሆኑም ታሪካቸው የሚጀምረው ግን ከዘውዳዊው ሥርዓት... Read more »
ለአንድ ተግባር አሠራር ይቀመጥለታል። ምን መከናወን እንዳለበት፣ አፈጻጸሙ እንዴት እንደሆነ፣ ወይም ደግሞ የትኛው ተግባር መከናወን እንደሌለበት በግልጽ የሚያመላክት አሠራር ይኖራል። ይህን መንደርደሪያ ሀሳብ ማንሳቴ ስለ አሠራር ዕውቀት ኖሮኝ ላስተምር፣ አልያም በዘርፉ ልመራመር... Read more »
“የጋራ መግባባት” የሚለውን ጽንሰ-ሃሳብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በቀላሉና ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ምንነቱን የተገነዘበው አይመስልም። ቃሉ ለጆሯችን እንግዳ አይደለም፣ የተለመደና ሁል ጊዜ የምንሰማው ጉዳይ ነው። ሁላችንም ተመሳሳይ በሆነ ደረጃ ማን፣ ከማን ጋር እና... Read more »

ደስታ ተክለወልድ ያማርኛ መዝገበ ቃላት (1962፣ 249) ግጭትን መግጨት፣ መገጨት፣ ድንገተኛ ጥል፣ ዕለተ ጠብ፣ ያልታሰበ አደጋ፣ የጊዜ ጦርነት ሲል ይገልጸዋል። የዘርፉ ምሁራን ደግሞ ግጭት የማኅበራዊ ኑሮ ተጋሪ በሆኑ ቡድኖችና ሕዝቦች መካከል በሚኖር... Read more »

አገራችን አሁን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከት በአንድ በኩል በውስጥና በውጭ ኃይሎች ሴራ አገርን የማተራመስና ብሎም የማፍረስ ጥረት ከመቼውም ጊዜ በላይ የታየበት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከድህነትና ኋላ ቀርነት ጋር ከፍተኛ ግብግብ ውስጥ የተገባበት... Read more »