እያገረሸ የሚገኘው የወባ ወረርሽኝ ስጋት

የክረምቱ ወቅትን መገባደድ ተከትሎ የበጋ ወቅት ሲመጣ ሙቀት ስለሚኖር ለወባ ትንኝ መራባት ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ በዚህ ወቅት የወባ ወረርሽኝ እንዳይከሰት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ የሚሠራው። በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በነበሩ ግጭቶችና የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የወባ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ ትልቅ ስጋት አለ። ከዚህ አንፃር ማኅበረሰቡ ራሱን በወባ በሽታ ምክንያት ሊከሰት ከሚችል … Continue reading  እያገረሸ የሚገኘው የወባ ወረርሽኝ ስጋት