
አሸባሪው ህወሓት ራሱን የትግራይ ህዝብ ዘብ፣ የትግራይ ህዝብ ጠባቂ፤ እንደሆነ አድርጎ ያቀርባል፤ ይህን ማደናገሪያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደጋግሞ ሲዘምረው ይሰማል። እውነታው ግን፣ አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ህዝብ በእየ ትውልዱ ህይወቱን እየገበረለት እድሜውን ማራዘሚያ... Read more »

ኢትዮጵያ ከሚገኙት ወንዞች ሁሉ ትልቁ ዓባይ ነው። ይህ ወንዝ የባህላዊ እና ታሪካዊ ይዘቶች ባለቤት ሲሆን፣ ከሃይማኖት አንፃር ዓባይ ከገነት ከሚፈልቁ አራት ቅዱሳን ወንዞች አንዱ እንደሆነ ይታመናል። ከዚህ አንፃር ስያሜውም “ጊዮን” (the Ghion)... Read more »

ታላቁ የኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ ባለፈው ዓመት ክረምት 4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ መያዙ ይታወሳል:: በዘንድሮው ክረምት ደግሞ በታቀደው መጠን ውሃ እንዲይዝ ተደርጓል። ግድቡ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ኪዩብ... Read more »

ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጪም እየተፈተነች ያለችበት ጊዜ ላይ ለመሆኗ እማኝ መፈለግ አያሻም። ፈተናው ከውስጥ፣ ሀገሩን ከከዳው የአሸባሪ ቡድን እና የቡድኑ አምላኪዎች ጋር ከውጭ ደግሞ፣ አሸባሪው ቀደም ሲል ከሀገር በዘረፈው ሀብት ካፈራቸው የጥፋት ቡድኖች... Read more »
ሀብታሙ ስጦታው የትናንቱ ገመናችን በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ መንግስታት ተፈራርቀዋል። ይሁን እንጂ በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ረገድ ያልተሳካላት እንደሆነች አለም የሚያውቀው ሀቅ ነው። በእነዚህ መንግስታት በኩል የነበረው ልምድ እና ቅብብሎሽ የሚያመለክተው መገዳደል፣ ደም መፋሰስ... Read more »

በልጅነታቸው እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በክረምት ወቅት ከሠፈር ልጆች ጋር ተሰባስበው እግር ኳስ ይጫወታሉ፤ ፈረስ ይጋልቡም ነበር።መኪና እና አውሮፕላን ሣያዩ ገመዶች የመጠላለፍ ዓይነት ጨዋታ ይወዱ ነበር።ከአምስተኛ ክፍል ጀምሮ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ መማራቸው ተቻችሎ መኖርን፣... Read more »

ስሜነህ ደስታ ዓባይ ወይም ናይል ወንዝ 6 ሺህ 700 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት የዓለም ረጅሙን ጉዞ ያደርጋል:: በዚህ ጉዞው ውስጥም በቀጥታ ወሰናቸውን አቋርጦ የሚያልፍባቸውም ሆኑ ወሰናቸውን ሣይነካ ግብር የሚከፍሉለት አነስተኛ ወንዞች ያላቸው... Read more »

ሀብታሙ ስጦታው ኢትዮጵያ አምስት አገራዊ ምርጫዎችን አከናውናለች። ምርጫዎቹ የዴሞክራሲ ሥርዓትን ይወልዳሉ የሚል ምኞት ቢኖርም የዜጎችን ነብስ ከመንጠቅ ባለፈ ከሽፈው ቀርተዋል። ምርጫ በአገር ደረጃ ዘላቂ ሰላም ያመጣል የሚል መግባባቶች ቢኖሩም ያለፉት አምስት አገራዊ... Read more »

የትናየት ፈሩ አቶ አርአያ ተስፋማርያም ጋዜጠኛ ነው። ከ1990ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ ሪፖርተርን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ ሰርቷል። ወደ ሙያው የተሳበበትን ሁኔታ ሲገልጽ «በሰማንያዎቹ አጋማሽ ይወጡ ከነበሩ ጋዜጦች ቁጥር አንድ ምርጫዬ ‘ጦማር’ ጋዜጣ ነበረች::... Read more »