በፈተና የአልተበገሩ ወርቃማ እግሮች!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተወዳደሩባቸው ዓለም አቀፍ መድረኮች ታሪክ ሲሠሩ ኖረዋል፣ ዛሬም እየሠሩ ይገኛሉ። የቀደመን ታሪክ የሚቀይር ትልቅ ታሪክ በወርቅ ቀለም የሚጽፉም ጥቂት አይደሉም። የዘመናችን አዲሲቷ አንጸባራቂ ኮከብ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ ከእነዚህ አንዷ ነች።... Read more »

ብርሃን

እግዜር ግን ለሴትነት አዳልቷል። እውነት አዳልቷል..። ካልሆነ በአጠገቧ ሳገድም ለምን ትገዝፍብኛለች? በሴትነቷ ፈር ውስጥ የብርሃን ጎርፍ ይንፎለፎላል። በምሽት ጉያዋ ውስጥ ምስል አትማ እንደምትንፏቀቅ ጨረቃ የብርሃን ምንጭ ከቀይ ፊቷ ላይ ይፈልቃል። እንደአራስ ገላ... Read more »

ግብረ ሰዶም የትውልድ ጠንቅ፤ የዘመን ፈተና

በአገራችን በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተስፋፋ መሄዱ ይነገርለታል። የምዕራባውያኑ ምክንያታዊ አመለካከትና የዘመን አመጣሹ ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ለድርጊቱ መበራከት ዋቢ ሆኖ ይጠቀሳል፤ ‹‹ግበረሰዶማዊነት››። ሃይማኖታዊ መዛግብት እንደሚያስረዱት፤ የግብረሰዶም ታሪክ ከ 4 ሺህ ዓመታት በፊት በዮርዳኖስ... Read more »

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ በ«አሰብ የማን ናት?» መጽሐፍ

ስለ ባሕር በር የተደረጉ ጥናቶች በርካቶች መሆናቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ፣ ከወቅታዊነት፣ አስተማሪነትና አሳዋቂነት፣ መረጃ ሰጪነት፣ ተጨባጭነት፣ ተነባቢነት፣ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፣ ተጠቃሽነት ወዘተ አኳያ ሲፈተሽ ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ን የሚያክል ይህ ጸሐፊ አላጋጠመውም። እያንዳንዱ... Read more »

ፈውስ ፈላጊው የትምህርቱ ዘርፍ

መነሻ ሐሳብ “ትምህርት የዕውቀት መሠረት ነው” ይሉት ተለምዷዊ ብሂል፤ ከይትበሃልነት ባሻገር የትምህርትን የዕውቀት መሠረትነት መግለጥ ከአልቻለ የንግግር ማድመቂያ ከመሆን የዘለለ ረብ አይኖረውም። ለዚህ ማረጋገጫ ሊሆን የሚችል ዐቢይ ማሳያ ከአስፈለገ ደግሞ ተምረው ያወቁ፤... Read more »

የወደብ ጉዳይና ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በታሪኳ የአሳለፈቻቸው መነሣትም ሆነ መውደቅ በቀጥታ ከባሕር ጋር ይያያዛል። በቀይ ባሕር ላይ በነገሠችባቸው ዘመናት ከአራት በላይ ሰፋፊ ወደቦች ነበሯት። የባሕር በሯና ወደቦቿ በአጎናጸፏት ዕድልም ከአክሱም ጊዜ ጀምሮ በዓለም በኃያልነታቸው እና በዘመኑ... Read more »

ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ጦሯን ብታሰፍር በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም ይሰፍናል – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር

ኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ይዛ ያለ ባሕር በር መቀጠል ፈተናዋን የማብዛት ያህል የሚቆጠር ነው። በመሆኑም በርቀትም ሆነ በቅርበት ካሉ ጎረቤት ሀገራት ጋር በመሆን ልማትን የምታመጣበትን መንገድ ማረጋገጥ የግድ ነው። ከዚህ አኳያ ዛሬም... Read more »

ልበ ሰፊነት ያስፈልጋል!

አገራዊ የምክክር መድረክ ግጭቶችን የመፍቻ ቁልፍ መሣሪያ በመሆኑ ለስኬታማነቱ የየበኩላችንን በጎ አስተዋፅኦ ማበርከት ይጠበቅብናል። አገራዊ ምክክሩ ላይ ኅብረተሰቡን ይወክላሉ ተብለው የሚታሰቡ የተወሰኑ አካላት የሚሳተፉ ቢሆንም፣ ሕዝቡ የአገሩን ጉዳይ የእነዚህ ሰዎች ብቻ ጉዳይ... Read more »

ዘመን መጽሄት ሚያዝያ 2016 ዓ.ም

ዘመን Final_opt_opt Read more »

አዲስ ስፖርት

የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን በየአከባቢው በማስፋፋት እእምሮው የበለጸገ ጤናው የተጠበቀ ዜጋን ማፍራት ሀገራት የሚጋሩት ዓለም አቀፍ ግብ ነው። የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ ማንኛውም ማኅበረሰብ በሚኖርበት፣ በሚማርበት እና በሚሠራበት አከባቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ጤናማ... Read more »