
መጋቢት 24/2003 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ የተጣለው ታላቁ የኢትዮጵያ ዓባይ ግድብ በ13 ተርባይኖች 5 ሺህ150 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል። በዓመት ደግሞ 15 ሺህ 760 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ የማመንጨት አቅም አለው:: ፕሮጀክቱ በዓለም... Read more »

የለውጥ ወር በሆነው መጋቢት የዘመን መጽሔት ልዩ ዕትም እንግዳ ያደረግናቸው የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ዋና ኃላፊ የሆኑትን አቶ አደም ፋራህን ነው። በዘመነ ኢህአዴግ አጋር እየተባሉ ይጠሩ ከነበሩት አምስት... Read more »

1825 ቀናትን… 260 ሳምንታትን… 60 ወራትን… አምስት ዓመታት በለውጥ መንገድ ላይ! እነዚህ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ግንቦት 20ን ከተካ ወዲህ የተሰፈሩ ጊዜያት ናቸው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀጣጠለውን አመጽ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

መጋቢት 2010 ዓ.ም እውን የሆነው ለውጥ በርካታ ተጨባጭ ስኬቶችን አስመዝግቧል። የዲሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛ፣ ነጻ እና ጠንካራ ሆነው መንግሥትን ተገዳድረው ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲመጡ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል። መንግሥት ዲሞክራሲ እንዲያብብ ጠንከር ብለው ተግባራትን... Read more »