ወርሃ ጥር በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል አርሶ አደራችን በከፍተኛ ትጋት ሲለፋበት የቆየው የግብርና ስራ የሚጠናቀቅበትና አዝመራ ተሰብስቦ ጎተራ አስገብቶ እፎይ የሚልበት የዕረፍት ወቅት ነው። ከዕረፍቱ ጋር ተያይዞ ደግሞ ወሩ የተለያዩ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ስርዓቶች... Read more »

ዘመናዊ የሕትመት መሣሪያ የኢትዮጵያን መሬት የረገጠው የዛሬ 500 ዓመት እ.ኤ.አ በ1556 ዓ.ም እንደነበር፣ አዲስ አየለ፣ “የኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪክ ከጥንት እስከዛሬ” በሚል በ2010 ዓ.ም ባሳተመው መጽሐፉ አስፍሯል። ጀርመናዊው ጆን ጉተንበርግ እ.ኤ.አ በ1439 የሕትመት... Read more »

አንዳንድ የፌዴራል መ/ቤቶች ሲቋቋሙ የማስፈጸም ስልጣን ብቻ ይዘው ይቋቋማሉ። ሌሎቹ ደግሞ የልማት ድርጅት ሆነው ሊደራጁ ይችላሉ። የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ፣ እንደሌሎች ተቋማት ሁሉ የማስፈጸም ስልጣን በህግ ተሰጥቶታል። በተሰጠው ስልጣን መሠረትም ተቋማት... Read more »

በአማርኛ ቋንቋ “ሙስና” የሚለው ቃል “corruption” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አቻ ትርጉም የሚሰጥ ሆኖ ግልጋሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው አማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 67 ላይ “ሙስና” የሚለውን... Read more »

የጥር ወር የዘመን መጽሔት ዐቢይ ርዕስ ዓምድ እንግዳችን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ናቸው። ዘመን መጽሔት ከዋና ኮሚሽነሩ ጋር ባደረገችው ቆይታ ከተቋቋመ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው ኮሚሽን እስካለንበት ጊዜ... Read more »

አገራዊ ውይይቶች የአንዲት ሃገር ህልውና በአንድ ወይም በሌላ መንገድ አደጋ ላይ ሲወድቅ አሊያም ዜጎችና ይመለከተናል የሚሉ አካላት የሃገሪቱ ቀጣይነትና የዜጎች የወደፊት ኑሮ ሲያሳስባቸው የሆነ አይነት የመውጫ ብልሃት ለመሻት የአኗኗር ዘይቤያቸውን፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ... Read more »