
የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ ሳይንስን ማኸዘብ (የሳይንስን ዘዴ እና ዕውቀት ለሕዝብ እንዲዳረስ ማድረግ) ሲሆን፣ የተዘጋጀው በዳሎል ስምጥ ሸለቆ ሳይንሳዊ ይዘት፣ አስደናቂ ውበት እና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም ትዝታ ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ስለ ዳሎል... Read more »
ሥርዓተ ትምህርት በትምህርት ተቋማት አማካይነት እንዲመጣ የሚፈለገው ለውጥ የሚመራበት ሳይንስ ነው። ለውጡ ደግሞ በተማሪዎች በኩል መታየት አለበት። የባህርይ፣ የአመለካከት፣ የክህሎት መዳበር፣ዕውቀት የመፍጠር አቅም ለውጦች የሚመሩበት ሥርዓት፤ የትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን አመለካከት እንዲያመጡ፣ተማሪዎች ዕውቀት... Read more »

መግቢያ ኢትዮጵያ ብዙ የተለያዩ ሥርዓተ ምህዳሮች አሏት፣ ይኸም ሁኔታ ከፍተኛ የብዝሃ ሕይወት ባለ ሀብት ለመሆን አብቅቷታል። ለተለያዩ ሥርዓተ ምህዳሮች መገኘት ምክንያት ከሆኑት አንዱ፣ ኢትዮጵያ የምድር ገፅታ ከምድር መቀነት(equator) በሰሜን አቅጣጫ ከሦስት ዲግሪ... Read more »