
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና፣ የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና፣ የእድገታችን ገንቢ ቡና ቡና፣ ዋልታ ነው ቡናችን ቡና ቡና፣. . . “ጅማ ከተማ፣ ቦሳ ቀበሌ 04 ኪነት ቡድን” በኢትዮጵያ አብዛኛውን አካባቢ አንድ ጊዜ የተወቀጠ... Read more »
አብሮ አደግ ወዳጄ ተክዞ አገኘሁትና ‹‹ምን ሆነህ ነው? ›› ብዬ ጠየኩት። ‹‹ሁለት ወይም ሶስት ሆነው ባሉበት የኑሮ ውድነት ወሬ በሰፊው ይነሳል ሲባል ሰምተህ ታውቃለህ ወይ? ›› በማለት ጥያቄውን በጥያቄ መለሰልኝ። ‹‹ሰምቼ አላውቅም››... Read more »
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን እና ጂቡቲን የያዘው የአፍሪካ አህጉር ምሥራቃዊ ጫፍ (በቅርጻዊ አጠራሩ የአፍሪካ ቀንድ) በምስራቅ በህንድ ውቅያኖስ እና በሰሜን በኤደን ባህረ ሰላጤ መካከል ይገኛል። የአፍሪካ ቀንድ በመቶዎች... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. በፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፣ የውጭ አገር ባንኮችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት የፖሊሲ ማሻሻያ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ... Read more »

በሀገር ደረጃ ሙስና ወይም ሌብነት ዝርፊያ ያስከተለውን ኪሳራ ከፍ ተደርጎ ሲነገር ችግሩ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ያመጣውን ተፅዕኖና ውጤት ቶሎብለን ላናስበው እንችላለን።በተለያየ የሕዝብም ሆነ የግል መገልገያ ሀብትና ንብረት ላይ ሌብነት እያደረሰ ያለው ኪሳራ... Read more »

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ የዘመን መጽሔት የህዳር ወር እትም አብይ ርዕስ አምድ እንግዳችን ናቸው።ዘመን ከፕሮፌሰር ያዕቆብ ጋር ባደረገችው ቆይታ ወቅታዊውን... Read more »