የአንተነህ “ምልጃ”

  ገጣሚ አንተነህ አክሊሉ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም፣ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋሊያ መጻሕፍት መደብር በርእሳችን የጠቀስንለትን የሥነግጥም መድበሉን አስመርቆ ነበር። በእውነቱ ደስ የሚል፤ በአብዛኛውም በወጣት የጥበብ ቤተሰቦች የታጀበና የደመቀ ሆኖ ነበር... Read more »

የተመጣጠነ ምግብ እና የአዕምሮ እድገት

“ማንኛውም የሚበላና በውስጡ ለሰውነት እድገትና ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን ያየዘ፤ በማኅበረሰቡ ባህልና እምነት ተቀባይነት ያለው ነገር” የሚለው ሃሳብ ብዙዎችን የሚያስማማ ለ “ምግብ” የተሰጠ ብያኔ ነው። ብያኔው፣ ምግብ ወደ ሆድ ውስጥ የሚገባ ነገር... Read more »

ኢትዮጵያዊው ሠማዕት፡-አቡነ ጴጥሮስ

 የ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ታላቅ ሠማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በቀድሞ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በፍቼ ከተማ ተወለዱ። አቡነ ጴጥሮስ በሠማዕትነት እንደሚሞቱ መምህራቸው በትንቢት ነግሯቸውም ነበር። አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት... Read more »

የመምህራን አቅም እና የትምህርት ጥራት

ለትምህርት ውጤታማነት ትምህርትን የሚመራው ተቋምና የመሪዎች ጥንካሬ፣ የትምህርት ሥርዓቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆችና ጠቅላላው ማኅበረሰብ የየራሳቸው ድርሻ አላቸው። የመምህራን ሚና ደግሞ ከሁሉ ይልቃል። “መምህርነት” በሥነ-ምግባሩ የታነፀ፣ በእውቀት የደረጀ፣ ሀገርን የመረከብ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የመስኖ ስንዴ የት ደርሷል?

ግብርና የሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው። ግብርና፣ 27 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ወይም 34 ነጥብ አንድ በመቶ የጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት ድርሻን የሚይዝ፣ 79 በመቶ ለሚሆኑ ዜጎች መተዳደሪያ ነው። በተመሳሳይ መጠን 79... Read more »