
ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈው፤ አካል... Read more »

ኢትዮጵያ በቀጣዮች አስር ዓመታት የምትመራበትን የልማት ዕቅድ አዘጋጅታ ተግባራዊ ለማድረግ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ሁለተኛ ዓመቷን ይዛለች። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ከ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም. የሚተገበረው የልማት ዕቅድ “ኢትዮጵያ ፤... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኙ ወጣቶች ዘወትር እሁድ እሁድ ጠዋት ከአስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ድረስ በአካባቢያቸው የሚገኘውን ከኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪ ወደ አፍሪካ ህብረት የሚወስደውን... Read more »

ከእለታት አንድ ቀን ሶስት ጎረቤታሞች በጣም ጥሩና የሚያምር በሬ ያዩና ይወዱታል፤ ብር ስላልነበራቸው ከገዛን በኋላ እንከፍላለን ይሉና በዱቤ ይገዙና ያርዱታል። በሬው ከታረደ በኋላ ግን፣ ሶስቱም በሬው ይመለስ አንፈልግም ይላሉ። እነዚህ ሰዎች በሬው... Read more »